ኢትዮጵያ እና ቻይና በግብርናው ዘርፍ በትብብር ለመስራት የተፈራረሙትን የጋራ መግባቢያ ስምምነት ወደ ትግበራ ለማስገባት...

ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ቻይና በግብርናው ዘርፍ በትብብር ለመስራት የተፈራረሙትን የጋራ መግባቢያ ስምምነት ወደ ትግበራ ለማስገባት በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ አስታወቁ። በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና የግብርና ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ትብብር ክፍል...

ከመራጩ ኅብረተሰብ በተነሱ ጉዳዩች ላይ ከአስፈፃሚ አካላት ጋር ውይይት እየተደረገ ነው።

ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከመራጩ ኅብረተሰብ በተነሱ ጉዳዮች ላይ ከአስፈፃሚ አካላት ጋር ውይይት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ። ምክር ቤቱ በዓመት ሁለት ጊዜ ከመረጠው ሕዝብ ጋር ውይይት የሚያደርግ መሆኑን ጠቅሰው፤...

የጤና መድኅን አገልግሎቱን የተሻለ ለማድረግ አባላቱ በቂ የአባልነት መዋጮ መክፈል እንደሚገባቸው የምዕራብ ጎጃም ዞን...

የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አባል ቢኾኑም መድኃኒት የለም እየተባሉ መኾኑን የደጋ ዳሞት ወረዳ የጤና መድኅን አባላት ተናገሩ። ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ አላምኔ ታደለ ይባላሉ በምዕራብ ጎጃም ዞን ደጋዳሞት ወረዳ ድኩል ካና ቀበሌ...

“በጦርነት ማግስት የቆቦ ከተማ አርሶ አደሮችን በመደገፍ በዚህ ልክ ማልማት በመቻሉ የሚደነቅ ነው” ኀይለማርያም...

ወልድያ፡ መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ኀይለማርያም ከፍያለው (ዶ.ር) በሰሜን ወሎ ዞን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን እየጎበኙ ነው። ጉብኝቱ በቆቦ ከተማ አሥተዳደር በአርሶ አደሮች ማሳ የለማን 67 ሄክታር የስንዴ ማሳ በመቃኘት...

“በቀጣይ እንደመሪ ፓርቲ ነፃነትን በአግባቡ መጠቀምና ማስተዳደር ላይ መስራት ይገባል” አቶ አደም ፋራህ

ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቀጣይ ዋናው የቤት ሥራችን እንደመሪ ፓርቲ ነፃነትን በአግባቡ መጠቀምና ማስተዳደር ላይ መስራት ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ "ድሎችን ማፅናትና ፈተናዎችን መሻገር" በሚል መሪ ሐሳብ ለሦስት...