የውጭ ምንዛሬ ለቡሬ ኤሌክትሪክ ኀይል ፕሮጄክት ግንባታ ፈተና ኾኗል።

ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቡሬ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪያል ፓርክና ሌሎች ፋብሪካዎችን የኤልክትሪክ ኀይል ጥያቄ ይፈታል የተባለለት የሰብስቴሽን ግንባታ የውጭ ምንዛሬ ፈትኖታል፡፡ ቡሬ የበርካታ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት መዳረሻ የሆነች ከተማ ናት፡፡ በከተማዋ ኢንቨስት ለማድረግ...

የጤና ትምህርት ጥራትን ይበልጥ ለማሻሻል የሚያስችል ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ተካሄደ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚንስቴር ከሰዎች ለሰዎች ግብረ ሰናይ ድርጅት፤ ከትምህርት ሚንስቴር እና ከትምህርትና ሥልጠና ባለስልጣን እንዲሁም ከመንግሥት የዩኒቨርስቲዎች ኮንሰርቲየም ጋር በመተባበር የጤናውን ዘርፍ ትምህርትና ሥልጠና ጥራት ለማሳደግ በተለያዩ ዘርፎች እየተከናወኑ ያሉ...

አንድ ሚሊዮን ብር የሚገመት መድኃኒት በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ሆስፒታሎች ድጋፍ ተደረገ፡፡

ደሴ:መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አንድ ሚሊዮን ብር የሚያወጡና የተለያዩ ህመሞችን ለማከም የሚያገለግሉ መድኃኒቶችን በወሎ ዩኒቨርሲቲ በኩል ጉዳት ለደረሰባቸው ሆስፒታሎች እንዲከፋፈሉ ማስረከባቸውን የግሎኬር ፋርማ ማኑፋክቸሪንግ ተወካይ ኃላፊ ናሊኒ ናያክ ገልጸዋል፡፡ በቀጣይም በገበያ ውስጥ በቀላሉ የማይገኙ...

ግንባታው የዘገየውን የገበዘ ማርያም የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለማጠናቀቅ እንደሚሠራ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር:መጋቢት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የገበዘ ማርያም የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታው የተጀመረው በ2011 ዓ.ም የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ በሰጠው በጀት ነበር። ግንባታው ይጀመር እንጅ ተጠናቆ አገልግሎት መሥጠት አልጀመረም። በዚህም ነዋሪዎቹ ላልተፈለገ እንግልት መዳረጋቸውን...

በላይነህ ክንዴ ግሩፕ በቡሬ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ቋሚ ድጋፍ እያደረገ ነው።

ፍኖተ ሰላም፡ መጋቢት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ በቡሬ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ከ150 በላይ ወገኖች ቋሚ ድጋፍ እያደረገ መኾኑን አስታውቋል፡፡ መሠረት ነጋሽ ይባላሉ፡፡ ነዋሪነታቸው በቡሬ ከተማ ነው፡፡ አካል ጉዳተኛ ናቸው፡፡ ድጋፍ የሚያደርግላቸው...