“ወጥ የኾነ ሀገራዊ የጸጥታና ደህንነት ኃይል እንዲኖር የሚያደርገውን ልዩ ኀይሉን መልሶ የማደራጀት ሥራ ተጀምሯል”...
ባሕርዳር: መጋቢት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ወጥ የኾነ ሀገራዊ የጸጥታና ደህንነት ኃይል እንዲኖር የሚያደርገውን ልዩ ኃይሉን መልሶ የማደራጀት ሥራ መጀመራቸውን የክልል የሰላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊዎች ተናገሩ።
የክልል ልዩ ኃይሎችን መልሶ የማደራጀት ሥራ የሀገርን ሰላምና ደህንነት የሚያስጠብቅ እንጂ...
“ኢፍጣራችን ለወገናችን” በሚል መሪ መልእክት ሦስተኛው የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሐ-ግብር በአዲስ አበባ ተካሄደ።
ባሕርዳር: መጋቢት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ ኢፍጣር በኢትዮጵያ ሦስተኛው የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሐ-ግብር ነው በአዲስ አበባ የተካሄደው።
መርሐ-ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ፣ የዛሬው መርሐ-ግብር በጦርነት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጉባ ኮርስ እና የድህረ ምረቃ ዕጩ መኮንኖችን እያስመረቁ ነው።
ባሕር ዳር:መጋቢት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ በሁርሶ ሰላም ማስከበር ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ የጉባ ኮርስ እና የድህረ ምረቃ ዕጩ መኮንኖችን እያስመረቁ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ በሁርሶ ማሰልጠኛ ያሰለጠናቸው...
“የገቢ ስትራቴጅዎችን በማሳደግ የሕዝቡን የልማት ጥያቄ መመለስ ተገቢ ነው” የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር...
ባሕር ዳር:መጋቢት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የገቢ ስትራቴጅ ዙሪያ ሀገር አቀፍ ዓውደ ጥናት እየተካሄደ ነው።
በዓውደ ጥናቱ ላይ ንግግር ያደረጉት ዶክተር ጌታቸው ጀንበር የገቢ ስትራቴጅን ማዘመን ገቢን በአግባቡ ለመሰብሰብ እና የሕዝቡን የልማት ጥያቄ ለመመለስ...
በማኅበረሰቡ የሚነሱ የመሠረተ ልማት ጥያቄዎችን ለመፍታት እየሠራ እንደሚገኝ የገንዳውኃ ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።
ገንዳውኃ፡ መጋቢት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ካለው እምቅ ሃብት አኳያ የዞኑ መቀመጫ ገንዳውኃ ከተማ ከሱዳን በ40 ኪሎ ሜትር ርቀት ገደማ ላይ መገኘቷና ኢትዮ- ሱዳንን የሚያገናኘው ዋና መንገድ የሚያልፍባት ከተማ መኾኗ ለልማት ተመራጭ...








