ቀሃ እንደ ዮርዳኖስ፤ ቀሳውስቱም እንደ ዮሃንስ!

ባሕር ዳር: ጥር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቀያሹ ገብረ ክርስቶስ፤ ጠበብቱ ወልደ ጊዮርጊስ የኾኑለት እና በ1632 ዓ.ም የተገነባው የፋሲል ግንብ የጎንደር አብያተ መንግሥታት ጉልላት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ ስድስት አብያተ መንግሥታት በአንድ ላይ፤ አርባ አራት አድባራት በአንድ...

“አዝማሪነት ነቃሽነት እና የወደፊቱን ጠቋሚነት ነው” የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዘውዱ ማለደ

ጎንደር፡ ጥር 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጥምቀት በዓል ዋዜማ ምክንያት በማድረግ በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ በርካታ ኹነቶች እየተካሄዱ ነው። በአጼ ቴወድሮስ ሐውልት ስር በተካሄደው የአዝማሪ ምሽት ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...

አቶ ደመቀ መኮንን በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ።

ባሕርዳር፡ ጥር 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጁኒፐር ግላስግላስ ብርጭቆ ፋብሪካ እና ሌሎችንም በከተማዋ የሚገኙ ኢንደስትሪዎችን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ፣...

ገብርየ ገብርየ የጦር መኮነኔ፣ አሽከሬም አይደለህ ወንድሜ ነህ ለኔ!

ደብረታቦር: ጥር 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ 204ኛ ዓመት የልደት መታሰቢያ እና የፊታውራሪ ገብርየ ፋውንዴሽን ምስረታ በአጼ መስክ ጋይንት ላይ እየተካሄደ ነው። በዘመነ መሳፍንት ተወልደው የዘመነ መሳፍንት ፈውስ ተደርገው ይወሰዳሉ። የኢትዮጵያ ዘመናዊ...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።

ባሕር ዳር: ጥር 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የምክር ቤቱ ውሳኔ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ...