“ጎንደር የጥንታዊት ኢትዮጵያ ታላቅ እና ገናና ታሪክ የከተመባት ጥንታዊ መናገሻ ናት፤ የአባቶቻችሁን ባሕል እና...
ባሕር ዳር: ጥር 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢየሱስ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ወንዝ በመለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እጅ የተጠመቀበትን ቀን ክርስቲያኖች በየዓመቱ በድምቀት ያከብሩታል፡፡ በዓሉ በመላው ዓለም ክርስቲያኖች ዘንድ በድምቀት የሚከበር በዓል ቢኾንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን...
“የጥምቀት በዓል የባርነት ደብዳቤ የተደመሰሰበት፣ ትህትና የተገለጠበት፤ ጸጋ የተወረሰበት ምስጢር ነው” ርእሰ መስተዳድር ዶክተር...
ባሕር ዳር: ጥር 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳደሩ ለጥምቀት በዓል ያስተላለፉት መልእክት።
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!
ሀገራችን ኢትዮጵያ የበርካታ ባሕሎችና ሃይማኖታዊ እሴቶች እንዲሁም ታሪካዊ ቅርሶች ባለቤት ናት። በዓለም አደባባይ ጎልተንና ደምቀን ከምንታወቅባቸው ባሕላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን...
የደሴት ላይ ጥምቀት!
ባሕር ዳር: ጥር 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ውቢቷ” የሚል የመጠሪያ ካባ፤ የውበት ማማ የተደረበላት በውኃ ላይ የጸናች ተዓምረኛ ከተማ ናት፡፡ በዓለማችን ሽንጠ ረጅሙ የዓባይ ወንዝ መቀነቷ ነው፡፡ በኢትዮጵያ በስፋቱ ተወዳዳሪ የማይገኝለት የተንጣለለው የጣና ሐይቅ ልባሷም...
የባሕርዳር ወጣቶች በዓል የሚከበርባቸውን አካባቢዎች እያጸዱ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በድምቀት ከሚከበሩ የአደባባይ በዓላት መካከል ጥምቀት አንዱ ነው፡፡ በበዓሉ ላይ በርካታ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ጎብኝዎች ይታደሙበታል፡፡
የባሕርዳር ከተማ አሥተዳዳር በጎፈቃደኛ ወጣቶች እንደተናገሩት የታቦታት ማለፊያ መንገዶችን እና...








