አማራ ባንክ በሀገር አቀፍ ፈተና ከ600 በላይ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ ወጭ እንደሚሸፍን አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ጥር 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ባንክ ማኀበረሰባዊ አገልግሎቱን ለማስፋት በዘንድሮው ዓመት በሀገር አቀፍ ፈተና በመላ ሀገሪቱ ከ600 በላይ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸው በወር 750 ብር እየከፈለ እንደሚያስተምር አስታውቋል።
የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ...
” የሊቃውንቱ እጅ መንሻ፣ የደቀመዛሙርቱ መዳረሻ”
አስተሪዮን በመርጡለ ማርያም!
ባሕር ዳር፡ ጥር 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሪት መስዋዕት የቀረበብሽ፣ አበው ያከበሩሽ፣ ነገሥታቱ የሰገዱልሽ፣ የጦር አበጋዞች ጎራዴያቸውን እያስቀመጡ የተማፀኑብሽ፣ መኳንንት እና መሳፍንት ደጅ የጠኑብሽ፣ የተጨነቁት መረጋጋትን ያገኙበሽ፣ መድረሻ ያጡት የተጠለሉብሽ ፣ያለቀሱት እንባቸውን ያበሱብሽ፣...
“የአማራን ሕዝብ ማኅበራዊ ረፍት በመንሳት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት የሚደረግ ጥረት መቼም ሊሳካ አይችልም” የአማራ...
ጥር 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ በምሥራቅ አማራ ሰሜን ሸዋ ዞንና ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር አጎራባች አካባቢዎች የፀጥታ ችግር አጋጥሞ ቆይቷል። ይህን አስመልክተው መግለጫ የሰጡት የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ግርማ የሽጥላ በደረሰው...
ʺ ሠጋሪ ፈረሶች፣ ሰባሪ ጀግኖች”
ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግኖቹ ፈረሶቻቸውን ሸልመው፣ በአማረው ጌጥ አስጊጠው፣ የክብር ልብሳቸውን ለብሰው፣በቁጣ ፈረሶቻቸውን ይኮለኩላሉ፣ጋሻቸውን አስተካክለው፣ጎራዴያቸውን ስለው በግርማ ይታያሉ፣ጠላት ወደ በዛበት፣ ምሽግ ወደ ሚሰበርበት ያለ ፍርሃት ይፋጠናሉ፣ ፈረሶቹ ሽምጥ ይሰግራሉ፣ ጌቶቻቸውን ከፈለጉበት...
ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የክልሉን ሕዝብ ሁለንተናዊ እድገት፣ ሰላም እና ደኅንነት ለማስጠበቅ የተቀናጀ አሳታፊ እና ሁሉን አቀፍ የሆነ ርብርብ እያደረገ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ክልላችን ቀድሞ ከነበረበት የጦርነት ዳፋ ፈጥኖ ለመውጣት የሚያስችሉ የመልሶ ግንባታ፣ ወትሯዊ የልማትና...








