ʺሴባስቶፖል የተሠራባት፣ ሮኬት የተሞከረባት” ደብረ ታቦር
ባሕርዳር: የካቲት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተሳሳተ ዘመን የተወለድከው ትክክለኛው ሠው እያለ ታሪክ የሚያወሳህ፣ ትውልድ የሚኮራብህ፣ በልቡ ላይ አስቀምጦ ያኖረህ፣ ቃልህን እየደጋገመ የሚያነሳልህ ኃያሉ ንጉሥ ኾይ ኢትዮጵያን እንደምን አድርገህ ወደድካት? የተበተነ የመሰለውን የሰበሰብከው፣ አስፈሪውን ዙፋን...
“የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ በ1 ሺህ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የዘገባ ሽፋን አግኝቷል፡፡” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: የካቲት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ በሰላም መጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ በጉባኤዉ ከ53 አባል ሀገራት 353 ዲፕሎማቶች ተሳታፊ እንደነበሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል።
36ተኛው የአፍሪካ ኅብረት ስኬታማ በኾነ እና አዲስ አበባ...
“የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ዋና ዓላማ ሰላም የኾነችና ለዜጎች የምትመች ኢትዮጵያን መገንባት ነው” ኮሚሽነር መላኩ...
ባሕርዳር:የካቲት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ባለብዙ መልክ ናት። ሕዝቦቿም ከጠበቀ አንድነት ተቀድተው በመዋሃድ እንደ አለላ ቀለም ደምቀው የሚኖሩ ናቸው። ይህንን የአንድነት እሴት ለመናድ የፈለጉ የውስጥ እና የውጭ ጠላቶች በየዘመናቱ ቢነሱም ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያ ግን ለክፉው...
“የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የዘርፉ ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሠራርን እንዲተገብሩ አድርጓል” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል
አዲስ አበባ: የካቲት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፋይናንስ ተቋማት የአምራች ኢንዱስትሪውን በመደገፍ በኩል የሚጫወቱት ሚና በሚል ርእሰ ጉዳይ በአዲስ አበባ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።
የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል በመድረኩ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ለወራት ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ...
በጎንደር ከተማ በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነባው የዳቦ ፋብሪካ ተመርቆ ሥራ ጀመረ።
ጎንደር: የካቲት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገርና የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪያት ካሚል በተገኙበት ነው ፋብሪካው የተመረቀው።
ፋብሪካው በቀን...








