“የእምዬና የእቴጌ ክብር በውጫሌ ሰማይ ሥር”
ውጫሌ: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከአምባሰል ተራራዎች ግርጌ፣ ከሚሌ ወንዝ ራስጌ፣ ውበትና ፍቅር ከሞላበት፣ ቆንጆና ልበቀና ከሚወለድበት፣ ደጋጎቹ ከሚኖሩበት፣ የመልካምነት ምንጭ ከሚፈስስበት፣ አንድነት በቅሎ ካደገበት፣ አድጎ ከጎመራበት፣ ማርና ወተት ከመላበት ምድር፣ አንዲት የደመቀች ሥፍራ...
በከተማዋ የተጀመሩ የመሰረተ ልማት ሥራዎች በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ እንደሚጠናቀቁ የደሴ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ደሴ:የካቲት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት 35ኛ መደበኛ ጉባዔ ተካሂዷል። የምክር ቤት አባላቱ በከተማዋ ባለፉት ስድስት ወራት የተከናወኑ የመሰረተ ልማት ሥራዎች አበረታች መኾናቸውን ገልጸዋል።
በከተማዋ የተጀመሩትን ተስፋ ሰጪ ሥራዎች...
“የመልካም አሥተዳደር እና የልማት ችግሮችን ለመፍታት የምክር ቤት አባላት ሕዝባዊ ውክልናቸውን በአግባቡ ሊወጡ ይገባል”...
እንጅባራ:የካቲት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በየአካባቢው የሚስተዋሉ የመልካም አሥተዳደር እና የልማት ችግሮችን ለመፍታት የምክር ቤት አባላት ሕዝባዊ ውክልናቸውን በአግባቡ ሊወጡ እንደሚገባ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አሳሰቡ፡፡
የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት 4ተኛ ዙር 26ተኛ...
ʺሴባስቶፖል የተሠራባት፣ ሮኬት የተሞከረባት” ደብረ ታቦር
ባሕርዳር: የካቲት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተሳሳተ ዘመን የተወለድከው ትክክለኛው ሠው እያለ ታሪክ የሚያወሳህ፣ ትውልድ የሚኮራብህ፣ በልቡ ላይ አስቀምጦ ያኖረህ፣ ቃልህን እየደጋገመ የሚያነሳልህ ኃያሉ ንጉሥ ኾይ ኢትዮጵያን እንደምን አድርገህ ወደድካት? የተበተነ የመሰለውን የሰበሰብከው፣ አስፈሪውን ዙፋን...
“የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ በ1 ሺህ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የዘገባ ሽፋን አግኝቷል፡፡” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: የካቲት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ በሰላም መጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ በጉባኤዉ ከ53 አባል ሀገራት 353 ዲፕሎማቶች ተሳታፊ እንደነበሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል።
36ተኛው የአፍሪካ ኅብረት ስኬታማ በኾነ እና አዲስ አበባ...








