127ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በደሴ ከተማ በድምቀት ተከብሯል።
ባሕር ዳር:የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዓሉ በእግር ጉዞ ፣ በፈረስ ትርዒቶች እና በኪነ ጥበባዊ ክንዋኔዎች ተከብሯል። በአከባበሩ ላይ የተገኙት የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ በዓድዋ ጦርነት ወቅት የኢትዮጵያ ሕዝብ በሰላም...
የዓድዋ ድል በዓል በመሰቀል ዓደባባይ በድምቀት እየተከበረ ነው።
የዓድዋ ድል በዓል በመሰቀል ዓደባባይ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 127ኛው የዓድዋ የድል በዓል በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው፡፡ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኀበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን...
የአድዋ ድል በውጭ ጋዜጦች!
የአድዋ ድል በውጭ ጋዜጦች!
ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአድዋ ጦርነት ከ1880ዎቹ በምዕራቡ ዓለም ትልቅ ትኩረት ካገኙ ጉዳዮች አንዱ ነው። በዓለም ላይ የሚገኙ ጋዜጦች ስለጦርነቱ በርካታ ወቅታዊ ጽሑፎችን ተከታትለው በማውጣት ለአንባብያን አድርሰዋል።
ጋዜጦቹ በመጀመሪያ ገፃቸው...
“ዓድዋ የመላው የዓለም ጥቁሮች በዓል ነው” የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳህሉ...
ባሕርዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በባሕርዳር ከተማ ሙሉዓለም የባሕል አዳራሽ ውስጥ በድምቀት እየተከበረ ነው። በድል በዓል ዝግጅቱ ላይ የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች፣ የአማራ ክልል ጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር...
“የካቲት 23 ተጨንቆ የነበረዉ የዓድዋ መሬት”
ባሕርዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አቤት ያን ጊዜ ዓድዋ ተጨነቀች፣ በተኩስ ድምፅ ተናጠች፣ አቧራ አጠመቃት፣ የደም አላባ ፈሰሰባት፣ አጥንት ተከሰከሰባት፣ለክብር ያለ ጀግና ወደቀባት፣ ልበ ሙሉ ተዋጊ በሞት መካከል እየተመላለሰ የልቡን ሠራባት፣ የጠላትን አንገት እየለየ...








