ለ20 ወራት የኤሌክትሪክ አገልግሎት በመቋረጡ መቸገራቸዉን የሐራ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።
ባሕርዳር: የካቲት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ለአንድ ዓመት ከስምንት ወራት የተቋረጠው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለበርካታ ችግር እንደዳረጋቸው በሰሜን ወሎ ዞን የሐራ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለሕዝብ መገልገያ ተቋማት ቅድሚያ በመስጠት አገልግሎቱን...
“ዝክረ ዓድዋ በዓመት አንድ ቀን ብቻ ሳይኾን ዘላቂ ሀገራዊ እሴት እንዲኾን የብዙሃን መገናኛ ተቋማት...
ባሕር ዳር፡ የካቲት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል ከቀሪው ዓለም ለኢትዮጵያዊያን የተለየ የሚያደርገው ነጻነታቸውን ያገኙበት ድል ሳይኾን ነጻነታቸውን ጠብቀወ የዘለቁበት ድል መኾኑ ነው፡፡ በዘመነ ቅኝ ግዛት ከ50 በላይ ይደርሱ ከነበሩት የአፍሪካ ሀገራት መካከል የቅኝ...
“ኢትዮጵያ በፓኪስታን ኢምባሲዋን በከፈተች በ6 ወር ውስጥ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ሥራ አከናውናለች፡፡” በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር
ባሕርዳር: የካቲት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በፓኪስታን ኢምባሲዋን በከፈተች በ6 ወር ውስጥ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ሥራ ማከናወኗን በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር አምባሳደር ጀማል በክር ተናገሩ፡፡
80 የንግድ እና ኢንቨስትመንት ቡደን ከነገ ጀምሮ በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደርጋል ብለዋል።
አምባሳደር ጀማል...
127ኛው የዓድዋ ድል በዓል አስመልክቶ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ
127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በመላ ሀገሪቱ በወጣለት ፕሮግራም መሠረት ተከብሯል። ለዚህ ስኬት አስተዋጽዖ ያደረጉትን አካላት ሁሉ መንግሥት ያመሰግናል።
127ኛው የዓድዋ ድል በዓል ያለፈውን ታሪክ በሚያዘክር፣ ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጸና፣ የሀገር ግንባታንም በሚያጠናክር መልኩ እንዲከበር መንግሥት...
“እምዬ እንዳሉት ወረኢሉ ላይ ከተን ውለናል”
ደሴ:የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እርሳቸው ዓዋጅ ባስነገሩበት፣ ከተህ ወረኢሉ ጠብቀኝ ባሉበት፣ የሀገሬ ሰው ጉልበት ያለህ በጉልበትህ ፣ ጉልበት የሌለህ በጸሎትህ እርዳኝ ብለው ባወጁበት፣ ወስልተህ የቀረህ ትጣላኛለህ አልምርህም ብለው ቃል በሠጡበት፣ ቃልም በተቀበሉበት ዘመን ባንኖርም፣...








