ምግብን በማበልፀግ የሥርዓተ ምግብ ችግሮችን ለማቃለል እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ባለፉት አራት ዓመታት ሥርዓተ ምግብን ለማሻሻል ምግብ ማበልፀግ ላይ የተከናወኑ ሥራዎችን ገምግሟል።
ከመድረኩ ተሳታፊዎች መካከል በኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ባለሥልጣን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ባለሙያ መለሰ...
“የፈጠራ ሥራዎችን መደገፍ እና ዳር ማድረስ ይገባል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ክልላዊ የፈጠራ ሥራ ዐውደ ርዕይ እና የጥናት እና ምርምር ሲምፖዚየም የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ጥላሁን ወርቅነህ መርሐ ግብሩ በትምህርት...
ለጋ ዕድሜ – ትልቅ ሕልም – ጅምር አበርክቶ
ፍኖተሰላም: ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቀላሉ የሚገኙ ቁሳቁሶችን በመጠቀም የበርካቶችን የኑሮ እና የሥራ ጫናን የሚቀይሩ የፈጠራ ሥራዎች በሰፊው ብቅ እያሉ ነው። ይህም የሀገርን ተስፋ በእጅጉ የሚያለመልም ተግባር ነው።
በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተሰላም ከተማ የዳሞት አጠቃላይ...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት
“ኢትዮጵያ ታከናውናለች” በተሰኘው ብሔራዊ ጉባኤ ላይ በመገኘቴ ታላቅ ክብር ይሰማኛል።
“ከለውጥ ወደ ዘላቂ ሽግግር” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ባለው ጉባኤ ላይ፣ በየደረጃው የተጓዝንበትንና አሁን የደረስንበትን መንገድ መለስ ብዬ እንድቃኘው አድርጎኛል።
ሀገራችን በራሷ አቅም ታላቁን የኢትዮጵያ...
የአሜሪካ ማዕቀብ ማንሳት እና የቴህራን ማስተባበያ
ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካ በከፊል ማዕቀብ ማንሳት እና የቴህራን የኒውክለር ፍተሻ ማስተባበያ ስምምነቱን ወዴት ሊያመራው ይችላል?
አሜሪካ እና ኢራን ጦርነታቸውን ለማቆም ባደረጉት አበረታች ንግግር ምክንያት አሜሪካ በኢራን የነዳጅ ኤክስፖርት ላይ የጣለችውን ማዕቀብ...








