አመልድ ኢትዮጵያ ከ7 መቶ ሺህ በላይ የሚኾኑ ወገኖችን ተደራሽ የሚያደርግ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ።

ባሕርዳር:የካቲት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አመልድ ኢትዮጵያ በአማራ ክልል ከ7 መቶ ሺህ በላይ የሚኾኑ ወገኖችን ተደራሽ የሚያደርግ ፕሮጀክቶች ይፋ አድርጓል። አመልድ ኢትዮጵያ በአማራ ክልል የማኅበረሰብን አቅም ለማሳደግ የሚሠራ ተቋም ነው። የክልሉ ማኅበረሰብ የኑሮ ዋስትናውን እንዲያረጋግጥ በትኩረት...

ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ያስመዘገበቻቸውን የልማት ስኬቶች በ5ኛው የተመድ ዓለም አቀፍ የአዳጊ ሀገራት ጉባዔ ላይ...

ባሕር ዳር፡ የካቲት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ያስመዘገበቻቸውን የልማት ስኬቶች በ5ኛው የተመድ ዓለም አቀፍ የአዳጊ ሀገራት ጉባዔ ላይ አካፍላለች፡፡ ኢትዮጵያ በግብርናው ክፍል ኢኮኖሚ ያስመዘገበቻቸውን ውጤቶች በኳታር ዶሃ እየተካሄደ ባለው እና በአዳጊ ሀገራት ላይ...

የቻይና ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ቡድን በሲሚንቶ ዘርፍ ላይ መሠማራት እንደሚፈልግ ገለፀ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቻይና ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ቡድን በኢትዮጵያ ሲሚንቶ ዘርፍ፣ በማዳበሪያ ፋብሪካ እንዲሁም በታዳሽ ኃይሎች ኢንቨስትመንት ላይ መሠማራት እንደሚፈልግ ገልጿል። የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው፤ በቻይና ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ቡድን...

“የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ ጀግና ተማሪዎች የአማራ ሕዝብ የከፍታ ምልክቶች ናቸው” የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ...

ባሕርዳር:የካቲት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የዕውቅና አሰጣጥ መርኃ ግብር በባሕር ዳር ከተማ ተካሄዷል። በዚህ ዝግጅት ላይ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ማተብ ታፈረ (ዶ.ር)...

“በኢትዮጵያ የተፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት የሽግግር ፍትሕን መተግበር አስፈላጊ ነው፡፡”

አቶ ደመቀ መኮንን አዲስ አበባ: የካቲት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ውስጥ በዘመናት እና በአሁኑ ጊዜ የተፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት የሽግግር ፍትሕን መተግበር አስፈላጊ መኾኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ ይህንን...