የኢትዮጵያ አየርመንገድ የሴቶች ቀንን በማስመልከት ሙሉ በሙሉ በሴቶች የሚመራ በረራ አደረገ።

ባሕርዳር:የካቲት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሴቶች ቀንን በማስመልከት ሙሉ በሙሉ በሴቶች የሚመራ በረራ አደረገ። አየር መንገዱ ወደ ዛንዚባር የሚያደረገውን በረራ ከዋና አብራሪዋ ጀምሮ ረዳት አብራሪ፣ የበረራ አስተናጋጆች እና ቴክኒሽያኖች ሴቶች ናቸው። ከዚህም ባለፈ የአየር...

“የጾታ ዕኩልነትን ለማረጋገጥ በሀሳብ የበላይነት ማመን ያስፈልጋል” የአውራምባ ማኅበረሰብ መሥራች የክቡር ዶክተር ዙምራ ኑሩ

ባሕርዳር:የካቲት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጾታ እኩልነትን ለማረጋገጥ ጾታን ሳይሆን ሀሳብን የሚመዝን በሀሳብ የበላይነት የሚያምን ማኅበረሰብ መፍጠር እንደሚገባ የአውራምባ ማኅበረሰብ መሥራች የክብር ዶክተር ዙምራ ኑሩ ገለጹ። የአውራምባ ማኅበረሰብ መሥራቹ የክብር ዶክተር ዙምራ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር...

የተጀመሩ የግንባታ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ።

ባሕርዳር:የካቲት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የተጀመሩ የግንባታ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቁ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡ በኮርፖሬሽኑ የዕቅድና ፕሮግራም አስተዳደር ኀላፊ አቢይ ጸጋየ እንደገለጹት፥ ተቋሙ በመንገድ፣ ውኃ እና ህንጻ ፕሮጀክቶች...

የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት በባሕርዳር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ መሰረተ ልማቶችን ጎበኙ።

ባሕርዳር: የካቲት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 1/2015 ዓ.ም የሚካሄደውን የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛው ዙር 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባዔውን ለመካፈል ወደ ባሕርዳር ከተማ የገቡ የምክር ቤት...

ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ለአዲሱ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ አለዎት መልእክት አስተላለፉ።

ባሕርዳር: የካቲት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ለአዲሱ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በቅርቡ በናይጄሪያ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ቦላ ቲኑቡ ማሸነፋቸው ይታወሳል፡፡ ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ምርጫው በኢትዮጵያ እና በናይጄሪያ መካከል ያለውን...