“የስማርት ሲቲ ትግበራን ዕውን ለማድረግ የነቃ አመራርና ስልጡን ማኅበረሰብ መፍጠርን ይጠይቃል” ረዳት ፕሮፌሰር ዳንኤል...

ባሕር ዳር:መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ የከተሞችን ዝምንና በማሳደግ ለነዋሪዎች ምቹና ተመራጭ በማድረግ ረገድ ቴክኖሎጅን የተላመደ አሠራር ላይ ትኩረት ስለመደረጉ ይነገራል፡፡ እንደ ሀገር "በከተሞች ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ሥርዓት አለመዘርጋቱ፣ በፕላን እንዲመሩ ምቹ ሁኔታዎች አለመፈጠራቸውና በከተሞች ዕድገት...

“ተመድ ከኢትዮጵያ ጋር በቀጣናው ሠላምና ደኅንነትን ለማረጋገጥ በጋራ ለመሥራት ቁርጠኛ ነው” ሃና ቴቴህ

ባሕርዳር: መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ተመድ ከኢትዮጵያ እና ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር በቀጣናው ሠላምና ደኅንነትን ለማረጋገጥ በጋራ ለመሥራት ቁርጠኛ መኾኑን የተመድ ዋና ጸሐፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ ሃና ቴቴህ ገለጹ። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

የአሚኮ ኦንላይን ሚዲያ መጋቢት 01/2015 ዓ.ም ዋና ዋና ዜናዎች፦

✍️"የአማራ ክልል አሁን ላይ የተረጋጋ ነው" ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ✍️በአማራ ክልል ለመልሶ መቋቋም ሥራ 1 ቢሊዮን ብር ተመድቦ እየተሠራ መኾኑን ርእሰ መሥተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ገለጹ። ✍️አርሶ አደሮች የካሳ ክፍያቸውን በአግባቡ እንዲጠቀሙበት የሚያደርግ ተቋም...

የባሕር ዳር ከተማን የውኃ አቅርቦት ችግር በአጭር ጊዜ ለመፍታት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ውኃ...

ባሕር ዳር:መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የቱሪስት ፍሠት የምታስተናግደው ባሕር ዳር የውኃ ችግሯ ያልተፈታላት ከተማ ናት። የከተማዋን የውኃ ችግር ለመቅረፍ የውኃ ተቋማት እየተገነቡ ነው፡፡ በአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ወንድአጥር መኮንን የባሕር...

“የአማራ ክልል አሁን ላይ የተረጋጋ ነው” ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል። በምላሻቸው መንግሥት መንግሥትነቱ የሚረጋገጠው የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት ሲያስጠብቅ ነው ብለዋል። በምላሻቸው የአማራ ክልል በችግር ውስጥ...