“በንግግር ብቻ የሚፈታ ችግር የለም፣ ችግር የሚፈታው በተግባር ነው” በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማእረግ የማኅበራዊ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በትራኮማ በሽታ ምክንያት የዓይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ ችግር ተጠቂ ለሆኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች የቀዶ ሕክምና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ያለመ መድረክ በባሕርዳር ተካሂዷል። የትራኮማ በሽታን ከክልሉ መቆጣጠር እና ማጥፋት እንደሚገባ...
“በአማራ ክልል 757 ሺህ ወገኖችን ከዓይነ ሥውርነት መታደግ ተችሏል” የክልሉ ጤና ቢሮ
ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በትራኮማ በሽታ ምክንያት የዓይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ ችግር ተጠቂ ለሆኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች የቀዶ ሕክምና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ያለመ መድረክ በባሕርዳር እየተካሄደ ነው። በአማራ ክልል አሁንም ድረስ የትራኮማ በሽታ...
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከ200 በላይ ለመኖሪያ ቤት መገንቢያ ቦታ ፈላጊዎች ማኅበራት የብሎክ እጣ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማ አሥተዳደሩ በርካታ የመኖሪያ ቤት መገንቢያ ቦታ ፈላጊዎች ማኅበራት በተለያየ ጊዜ የቤት መገንቢያ ቦታ ሲሰጥ መቆየቱ ይታወሳል። ዛሬም ከተማ አሥተዳደሩ ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ ሲደራጁ የቆዩ በአጠቃላይ 5 ሺህ...
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 60ኛ ዓመትን አስመልክቶ የቀድሞ “ፖሊ እና ፔዳ” ተማሪዎች ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ...
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አሁን ከሚገኝበት ደረጃ ላይ ለመድረስ በርካታ ሂደቶች ነበሩት። ዩኒቨርሲቲውን ለመመስረት እንደመሠረት ድንጋይ ሆነው ካገለገሉት ኹነቶች መካከል የቀድሞው የባሕርዳር ፖሊቴክኒክ ኢንስቲትዩት መቋቋሙ ነበር።
ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ...
“በሥግብግብ ነጋዴዎች እና ደላላዎች ወዳልተፈለገ መንገድ እየሄድን ያለበትን መንገድ ማስቆም ተገቢ ነው” አቶ ግርማ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው።
በውይይቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አቶ ግርማ የሽጥላ፤ ሀገራችን ብሎም...








