የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የማዕከላዊ ኮሚቴ በባሕርዳር ከተማ ባደረገው አስቸኳይ ጉባዔ ከድርጅታዊ ሪፎርምና የጠቅላላ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) መጋቢት 2/2015 ዓ.ም በባሕርዳር ከተማ የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ አድርጓል። በዚህም በቀዳሚ አጀንዳነት የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በመካከሉ በተፈጠሩ አለመግባባቶች ምክንያት የተከሰተውንና ተቋሙ የተጣለበትን ሕዝባዊ...

ኢትዮጵያ ከዓለም ቱሪዝም ድርጅት ሽልማት ተቀበለች።

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) UNWTO በጎጃም የሚገኘውን የጮቄ ተራራ ኢኮ ቱሪዝም ልማት የዓለም ድንቅ ቱሪዝም መንደር ውድድር አሸናፊ አድርጎ መርጧል:: ሽልማቱን የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ስለሺ ግርማ ከጮቄ ሙሉ ኢኮ ሎጅ ተወካዮች...

“በንግግር ብቻ የሚፈታ ችግር የለም፣ ችግር የሚፈታው በተግባር ነው” በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማእረግ የማኅበራዊ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በትራኮማ በሽታ ምክንያት የዓይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ ችግር ተጠቂ ለሆኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች የቀዶ ሕክምና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ያለመ መድረክ በባሕርዳር ተካሂዷል። የትራኮማ በሽታን ከክልሉ መቆጣጠር እና ማጥፋት እንደሚገባ...

“በአማራ ክልል 757 ሺህ ወገኖችን ከዓይነ ሥውርነት መታደግ ተችሏል” የክልሉ ጤና ቢሮ

ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በትራኮማ በሽታ ምክንያት የዓይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ ችግር ተጠቂ ለሆኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች የቀዶ ሕክምና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ያለመ መድረክ በባሕርዳር እየተካሄደ ነው። በአማራ ክልል አሁንም ድረስ የትራኮማ በሽታ...

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከ200 በላይ ለመኖሪያ ቤት መገንቢያ ቦታ ፈላጊዎች ማኅበራት የብሎክ እጣ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማ አሥተዳደሩ በርካታ የመኖሪያ ቤት መገንቢያ ቦታ ፈላጊዎች ማኅበራት በተለያየ ጊዜ የቤት መገንቢያ ቦታ ሲሰጥ መቆየቱ ይታወሳል። ዛሬም ከተማ አሥተዳደሩ ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ ሲደራጁ የቆዩ በአጠቃላይ 5 ሺህ...