በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ- ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑካን ቡድን በ146ኛው የዓለም የፓርላማ ኅብረት...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ- ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑካን ቡድን በ146ኛው የዓለም የፓርላማ ኅብረት (IPU) ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል።
አፈ-ጉባኤው በስብሰባው ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ሰላምና ደኅንነትን ማስፈን ለዲሞክራሲ ለእድገትና...
የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በፓርቲው የ6 ወራት አፈጻጸም ላይ እየተወያዩ ነው።
ባሕርዳር: መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በፓርቲው የስድስት ወራት አፈጻጸም ላይ እየተወያዩ ነው፡፡
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ፥ ብልጽግና ፓርቲ በአንደኛ ጉባኤው ያሳለፋቸውን ውሳኔዎችና በምርጫ ለሕዝቡ የገባውን...
በክልሉ የሚሰሩ የመሰረተ ልማት አውታሮች የአካባቢና ማኅበረሰብ ደህንነትን መሰረት ያደረጉ እንዲሆኑ ለማስቻል እየሰራ መሆኑን...
ባሕር ዳር:መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2014 በጀት ዓመት በከተሞች የተቀናጀ መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም (UIDP) በታቀፍ በምሥራቅ አማራ ዞኖችና ከተሞች የተከናወኑ የመሰረተ ልማት ተግባራትና የተገኙ የአካባቢ ኦዲት ምርመራ ግኝቶች ላይ የምክክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ...
“አርሶ አደሩ ሳይበለጽግ ኢትዮጵያ በለጸገች ማለት አይቻልም!” ዶክተር ይልቃል ከፋለ በክልሉ ትላልቅ የመስኖ ልማት...
በተወሰኑ አካባቢዎች የተገነቡ የመስኖ ፕሮጀክቶች ሥራ ተጀምረዋል።
የመስኖ ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ በመግባታቸው በአማራ ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ በበጋ ወቅት ብቻ በመቶ ሺህ የሚቆጠር ሄክታር መሬት በመስኖ ማልማት ተችሏል፡፡ ለዚህ ውጤት መገኘት የመስኖ ፕሮጀክቶች ሥራ መጀመር በመቻላቸው...
የ2ኛው ምዕራፍ ሀገር አቀፍ የልማታዊ ሴፍቲኔት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው
ባሕርዳር: መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚተገበረው የ2ተኛው ምዕራፍ ሁለተኛ ዙር የልማታዊ ሴፍቲኔት የማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
መርሐ ግብሩ በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ 56 ከተሞችና በ1ሺ 40 ቀበሌዎች የሚተገበር መኾኑን የከተማና መሰረተ...








