“አፍሪካ ከድህነት ለመውጣት ስር ነቀል ለውጥ ያስፈልጋታል” የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ተጠባባቂ ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ...
ባሕር ዳር:መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አፍሪካ ከድህነት ለመውጣት ስር ነቀል ለውጥ ያስፈልጋታል ሲሉ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ተጠባባቂ ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ፔድሮ ተናገሩ።
55ኛው የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የፍይናንስ፣ ፕላኒንግና ምጣኔ ሀብት...
በደቡብ ወሎ ዞን በረዶ ቀላቅሎ በጣለው ዝናብ ጉዳት የደረሰባቸው አርሶ አደሮች ድጋፍ እንዲደረግላቸው ጠየቁ።
ደሴ: መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን የካቲት 30/2015 ዓ.ም በረዶ ቀላቅሎ በጣለዉ ዝናብ ምክንያት ከ450 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ሀብት ወድሟል።
በሠብሎቻቸውና በአትክልቶቻቸው ላይ ውድመት የደረሰባቸው አርሶ አደሮችም የደረሠው ጉዳት ከፍተኛ በመሆኑ...
የንጉስ ተክለሃይማኖት ቤተመንግሥትን የማልማት ሥራ መጀመሩን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ የንጉስ ተክለሃይማኖት ቤተ መንግሥት አካል የኾነና ለረዥም ጊዜ ታጥሮ የነበረን ቦታ ለማልማት የእድሳት ሥራ መጀመሩን የከተማ አሥተዳደሩ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ አስታውቋል።
የመምሪያው ኀላፊ አቶ መንግሥት...
ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በልማት እና የዴሞክራሲ ግንባታ ሥራዎች እና መሰል ጉዳዮች ላይ መከሩ።
ባሕርዳር: መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በልማት እና የዴሞክራሲ ግንባታ ስራዎች እና መሰል ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና...
አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያዩ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከንን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
አቶ ደመቀ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እና ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በተለያዩ ጉዳዮች...








