“በኅልውና ዘመቻው ትክክለኛውን የሙያ ሥነ ምግባርና ተግባር በእናንተ ውስጥ አይተናልና ልትመሰገኑ ይገባል” የጤና ሚኒስትር...

ሁመራ፡ መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኅልውና ዘመቻው በሙያቸው በመዝመት ለወገን ጦር አባላት የሕክምና አገልግሎት በመስጠት ለተሳተፉ የጤና ባለሙያዎች የእውቅና መርኃ ግብር በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ ተካሂዷል። በመርኃ ግብሩም የጤና ሚኒስትር ሚኒስቴር ዴኤታ...

“ከግጭት ጋር ተያይዞ በአማራ፣ በትግራይ፣ በአፋር ፣ በኦሮሚያና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የተጎዱ የጤና ተቋማትን...

ባሕር ዳር:መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ከግጭት ጋር ተያይዞ በአማራ፣ በትግራይ፣ በአፋር ፣ በኦሮሚያና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የተጎዱ የጤና ተቋማትን መልሶ ለማቋቋም ሁሉም ሊተባበር እንደሚገባ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ጤና ሚኒስቴር ከግጭት፣ከድርቅና ከወረርሽኝ ጋር ተያይዞ ለሚከሰቱ የጤና ችግሮች...

የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎችን በአግባቡ መከወን የሚያስችል መዋቅር ለማጠናከር ከስምምነት...

ባሕር ዳር:መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በፓርቲው የስድስት ወር አፈፃፀም ላይ ባካሄዱት ውይይት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎችን በአግባቡ መከወን የሚያስችል መዋቅር ለማጠናከር ከስምምነት ደርሰዋል። አመራሮቹ በፓርቲው የስድስት ወራት አፈፃፀም ላይ ሲያካሂዱ የነበረውን...

“ከደረሰብን መጠነ ሰፊ ውድመት ለመውጣት፤ በልዩ ብርታት እና በአንድነት መቆም ግድ ይላል” አባተ ጌታሁን...

ባሕር ዳር:መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በጦርነት ምክንያት መጠነ ሰፊ ውድመት እና መፈናቀል ደርሷል። ይህንን ውድመት በተደራጀ መልኩ መልሶ ለመገንባት ሥራውን በባለቤትነት የሚመራ ተቋም በማስፈለጉ የአማራ ክልል መልሶ ማቋቋምና ግንባታ ፈንድ ጽሕፈት ቤት...

ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር መወያየታቸውን አስታወቁ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ ልማት በይነ መንግስት ሊቀመንበር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ኢጋድ የቀጠናውን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ የሚያደርገው ጥረት፣ ኢጋድ እና አሜሪካ ስትራቴጂካዊ አጋርነትን ለማጠናከር...