በመስኖ ከዘሩት ስንዴ የተሻለ ምርት እንደሚያገኙ የሰብል ቁመናቸው እንደሚያሳይ የባንጃ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር:መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባንጃ ወረዳ በተያዘው በጀት ዓመት ከ 2 ሺህ 700 ሄክታር በላይ መሬት በበጋ ስንዴ በዘር ተሸፍኗል፡፡
አርሶ አደር አጋሉ አላምረው በባንጃ ወረዳ ሰንከሳ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡ አርሶአደር አጋሉ ካሁን በፊት...
ʺየሚጣሩ አንደበቶች፣ አጉራሽ ያጡ ጉሮሮዎች”
ባሕር ዳር:መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደከመን የሚያሳርፉት፣ የተራበን የሚያጎርሱት፣ የተጠማን የሚያጠጡት፣ የታረዘን የሚያለብሱት፣ የተከፋን የሚያጽናኑት፣ የተቅበዘበዘን የሚያረጋጉት የታመመን የሚጠይቁት፣ ጥላ ላጣ ጥላና ከለላ የሚሆኑት፣ ሰውን ከራስ በላይ የሚወዱት ደጋጎቹ ቤት ናፈቃቸው፣ ቀዮው ውል አላቸው፤...
የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ሉዓላዊነት ከማስከበር ባሻገር የልማት ሥራዎችን እያከናወነ ነው፡፡
ወልድያ፡ መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የሰሜን ምስራቅ ዕዝ የ801ኛ ኮር በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ቀዩ ጋሪያ ቀበሌ የተቀናጀ የጤና አገልግሎት መስጠት የሚችል ጤና ኬላ ለመገንባት የማስጀመሪያ ፕሮግራም አከናውኗል፡፡
ለግንባታው 10 ሚሊየን...
“አዲሱ የዓባይ ወንዝ ድልድይ የቴክኖሎጅና የዕውቀት ሽግግር ልምድ የሚወሰድበት ነው”
ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ እየተገነባ የሚገኘው አዲሱ የዓባይ ወንዝ ድልድይና መዳረሻ መንገዶች ግንባታ አፈጻጸም 94 በመቶ መድረሱን የፕሮጀክቱ ምክትል ተጠሪ መሃንዲስ ኢንጅነር ፍቅረሥላሴ ወርቁ ለአሚኮ ኦንላይን ሚዲያ ገልጸዋል።
የድልድዩ ዋና...
ትምህርት ሚኒስቴር የውጭ ሀገር የትምህርት እድል ለተሰጣቸው የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ጥሪ አቀረበ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2014 ዓ.ም 12ኛ ክፍል የላቀ ዉጤት አምጥታችሁ የውጭ ሀገር የትምህርት እድል/Scholarship / እድል ለተሰጣቸው 273 ተማሪዎች የውጭ ሀገር ትምህርቱ የሚጀመረዉ ከመስከረም 2016 ዓ.ም ጀምሮ በመኾኑ ቀደም ሲል ወደተመደቡባቸው...








