የአማራ ባንክ መርሀባ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱን መጋቢት 9 በይፋ የሚመረቅ መኾኑን ገለጸ።
አዲስ አበባ: መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ባንክ መርሀባ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱን መጋቢት 9 በይፋ የሚመረቅ መኾኑን ገልጿል።
ባንኩ የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት በተለያዩ የአገልግሎት አማራጮች ለደንበኞቹ ቅርብ በመኾን ላይ መኾኑን ተገልጿል ።
በአፍሪካ መሪ እና ጨዋታ...
“የአንቶኒ ብሊንከን ጉብኝት የአሜሪካ እና የኢትዮጵያን ግንኙነት ወደ አዲስ ምእራፍ መሸጋገሩ ማሳያ ነው” የውጭ...
አዲስ አበባ: መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብሊንከን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን በሁለትዮሽ እና ሌሎች ቀጣናዊ ግንኙነት ላይ ረዘም ያለ ውይይት ስለማድረጋቸው የመስሪያ ቤቱ ቃል...
“በዞኑ ከ12 ሺህ 300 በላይ ነጋዴዎች በሕገወጥ መንገድ ሲሰሩ በመገኘታቸው ርምጃ ተወስዷል” የሰሜን ሸዋ...
ደብረ ብርሐን:መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ በበጀት ዓመቱ የኑሮ ውድነቱን በማባባስ በሕገወጥ መንገድ ሲነግዱ የተገኙ ከ12 ሺህ 300 በላይ ነጋዴዎች ላይ የተለያዩ ሕግ የማስከበር ርምጃዎች መውሰዱን ገለጸ ፡፡
መምሪያው...

መንግሥት ለሽግግር ፍትህ መረጋገጥ ቁርጠኛ መኾኑንና ለተቋቋመው ቡድንም ድጋፍ እንደሚያደርግ ፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
አዲስ አበባ:መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የሽግግር ፍትሕን የተመለከተ ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱ ፍትሕ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ኅብረት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ነው።
የሽግግር ፍትሕን ተግባራዊ ለማድረግ እና ጥሩ የፖሊሲ አማራጭን ለመከተል የሚያግዝ ውይይት እንደኾነ ተገልጿል፡፡
መድረኩ ከዓለማቀፍ ባለሙያዎች ተሞክሮ...