“ሀገራችን ካለችበት ችግር እንድትወጣ ከተፈለገ የትምህርት ሥርዓቱን ማሻሻል አንዱና መሠረታዊ ጉዳይ ነው” የማዕከላዊ ጎንደር...
ጎንደር :መጋቢት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ ''ኑ ትውልድ እንገንባ'' በሚል መሪ መልዕክት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው።
እንደ ሃገር የሚገጥሙ ችግሮችን ለመፍታት ትምህርት ላይ መስራት አስፈላጊ መሆኑንም ተገልጿል።
በውይይቱ ላይ...
55ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የፋይናንስ፣የኢኮኖሚ ልማት እና ፕላን ሚኒስትሮች መደበኛ ስብስባ...
ባሕርዳር: መጋቢት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 55ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የፋይናንስ ፣የኢኮኖሚ ልማት እና ፕላን ሚኒስትሮች መደበኛ ስብስባ ዛሬ በሚኒስትሮች ደረጃ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
ስብሰባው “የአፍሪካ መልሶ ማገገም እና ለውጥን በማፋጠን ኢ-ፍትሐዊነትና...
“በወጪ ንግድ ሥርዓቱ ክፍተት ከሀገሪቱ የተለያዩ ምርቶች በሕገ ወጥ መንገድ ይወጣሉ” አቶ ደመቀ መኮንን
ባሕርዳር: መጋቢት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በወጪ ንግድ ሥርዓቱ ላይ ባለው ክፍተት ከሀገሪቱ የተለያዩ ምርቶች በሕገ ወጥ መንገድ እንደሚወጡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡
የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ሀገራዊ የቅንጅት መድረክ በሸራተን አዲስ እየተካሄደ...








