የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።

ባሕር ዳር :መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 18ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በመንግሥት ባለቤትነት የተያዙ የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡ የቀረበው...

በሰሜን ሸዋ ዞን ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ የተበጀተላቸው የመስኖ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ መኾኑን የዞኑ መስኖና...

ደብረ ብርሃን :መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመምሪያው ኀላፊ ችሮታው አስፋው ለአሚኮ እንደተናገሩት የመስኖ ፕሮጀክቶቹ እስከ ሁለት ዓመት በሚወስድ ጊዜ ተገንብተው ይጠናቀቃሉ ብለዋል። በዞኑ ሞጃና ወደራ ወረዳ አይሶፌ ቀበሌ በ280 ሚሊዮን ብር የመስኖ ካናል ለመገንባት ሥራ...

“የኢትዮጵያ መንግሥት በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የቀረበበትን የሰብአዊ መብት ጥሰት ክስ በፍፁም አይቀበልም”...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በሰሜን ኢትዮጵያ በተፈጠረው ጦርነት ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ተከስቷል ሲል የደረሰበትን ድምዳሜ የኢትዮጵያ መንግሥት በፍፁም እንደማይቀበለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...

“የለውጥ አመራሩ ያለፍንበትን ሀገራዊ ሂደት ብቻ ሳይኾን ዓለም አቀፋዊውን የጎራ ልዩነትም መረዳት አለበት” ዳይሬክተር...

ባሕር ዳር :መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ድሎችን የማጽናት እና ፈተናዎችን የመሻገር ወቅታዊ እና ታሪካዊ ያለውን የአመራር ውይይት በባሕር ዳር ዛሬ ጀምሯል፡፡ በውይይቱ ከፌደራል እስከ ወረዳ ያሉ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ይሳተፋሉ፡፡...

በ90 ቀናት ከ3000 በላይ የመማሪያ ክፍሎች ተገንብተው ለአገልግሎት ማስጀመር የሚያስችል የቃል ኪዳን ሰነድ ተፈረመ፡፡

ባሕር ዳር :መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር አሥተዳደር ዞን የ17 ወረዳ አሥተዳዳሪዎችና ከንቲባዎችበቀጣይ 90 ቀናት 3 ሺህ 200 መማሪያ ክፍሎችንና የጤና ፕሮጀክቶችን አጠናቀው ለተጠቃሚ ማስረክብ የሚያስችል የቃል ኪዳን ሰነድ ተፈራርመዋል ፡፡ አማራ ልማት ማኅበር...