ለፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አተገባበር ስኬታማነት ብሪታንያ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች።

ባሕር ዳር:መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የብሪታኒያ የልማት እና አፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር አንድሪው ሚሸልን በፅህፈት ቤታቸው አነጋግረዋል። በውይይቱ ኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ በልማት ትብብር ረዥም ዘመን ያስቆጠረ...

“ትምህርቴን ስላጠናቀቅኩ ዲግሪዬን በፖስታ ላኩልኝ እኔን ግን የሀገሬ ገበሬዎች ይፈልጉኛል” ዶክተር ተወልደ ብርሃን ገብረ...

ባሕር ዳር:መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መደበኛ ትምህርታቸውን ከአራተኛ ክፍል ላይ ጀምረው፣ ሁለተኛ ዲግሪን ዘለው የሦስተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን በላቀ ውጤት ያጠናቀቁ ዕንቁ ምሁር ነበሩ፡፡ ይህ ሰው ወደ ዌልስ ዩኬ አቅንተው የሦስተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን 9 ወራትን...

በመስኖ ከለማው ስንዴ የተሻለ ምርት እንደሚጠብቁ የአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናገሩ።

ደሴ :መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ አሥተዳደር ዞን በአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ አርሶ አደሮች በአካባቢው ተዘርቶ የማያውቀውን የስንዴ ዘርን ለመጀመሪያ ጊዜ የሞከሩት ባሳለፍነው 2014 ዓ.ም ላይ ነው። በርካታ አርሶ አደሮች በአካባቢው ተሞክሮ...

ʺመገፋት የበዛባቸው፣ የሞቀ ቤት የናፈቃቸው”

ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መገፋት በዝቶባቸዋል፣ መሳደድ ሰልችቷቸዋል፣ የሞቀ ቤት፣ ሰላም የሆነ ቀዬ ናፍቋቸዋል፡፡ በሚወዷት ሀገራቸው፣ በሚሳሱላት ቤታቸው መኖር ርቆባቸዋል፡፡ በሞቀ ቤታቸው ልጆቻቸውን የሚያሳድጉት፣ ከራሳቸው አልፈው ለሌሎች የሚተርፉት ደጋጎች ከሰው ፊት መቆም...

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ሕዝባዊ አቤቱታ መቀበያ መድረክ በባሕርዳር ከተማ ሊያካሂድ መኾኑን ገለጸ።

ባሕር ዳር :መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ነጻነታቸውን ከሕግ አግባብ ውጭ እና በዘፈቀደ ተነፍገናል የሚሉ ሰዎችን አቤቱታ መቀበያ መድረክ በባሕርዳር ከተማ ሊያካሂድ መኾኑን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ገልጿል። ጉዳዩን በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት የኮሚሽኑ የሴቶችና...