“የሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት የተፈጠረውን የዋጋ ንረት ለመቋቋም የሚያስችሉ ሸቀጦችን ለአባሎቻቸው እና ለማኅበረሰቡ እያቀረቡ...

ባሕር ዳር :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኢንዱስትሪ እና የግብርና ምርቶች ላይ ያለውን የዋጋ ንረት እና የዋጋ ንረቱን ለመቀነስ ኅብረት ሥራ ማኅበራት እየሠሩት ያለውን ሥራ አሚኮ ተዟዙሮ ቃኝቷል። ወይዘሮ መሠረት መኮንን ይባላሉ፡፡ በባሕርዳር ከተማ...

ቤላሩስ የሚገኙ ኩባንያዎች በኢንዱስትሪ ፓርኮች የተለያዩ ቁሳቁሶችን ማምረት እንደሚፈልጉ ገለጹ።

ባሕር ዳር :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ተቀማጭነታቸውን ቤላሩስ ያደረጉ የተለያዩ ቁሳቁሶችን የሚያመርቱ ኩባንያዎች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ለማምረት ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል። ኩባንያዎቹ ለማዕድን ማውጣት አገልግሎት የሚውሉ መኪኖችና የሞተር ክፍሎችን እንዲሁም የህክምና ቁሳቁሶችን በኢንዱስትሪ ፓርኮች ለማምረት ነው...

ሰሃላ ሰየምት ወረዳን ከሰቆጣ የሚያገናኘው የተከዜ የብረት ድልድይ በመፍረሱ ለተደራራቢ ችግር መጋለጣቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሃላ ሰየምት ወረዳን ከብሔረሰብ አሥተዳደር ዞኑ ዋና ከተማ ሰቆጣ የሚያገናኘው የተከዜ የብረት ድልድይ በመፍረሱ ለተደራራቢ ችግር መጋለጣቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ድልድዩ በ2012 ዓ.ም ነሐሴ ላይ በጎርፍ ምክንያት በመፍረሱ ከአገልግሎት...

የማር ገብያ መጨመር

https://youtu.be/GsgHX-FRroU

የንብ ሃብትን ማሳደግ

https://youtu.be/5OdkOYbDcIY