በቂ የነዳጅ ማደያ አለመኖር በትራንስፖርት ዘርፉ ላይ ጫና መፍጠሩን በምዕራብ ጎንደር ዞን የሚገኙ አሽከርካሪዎችና...
ገንዳውኃ፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኢንቨስትመንት ቀጣና ከኾኑ አካባቢዎች መካከል ምዕራብ ጎንደር ዞን አንዱ ነው።
ዞኑ ገበያ ተኮር ምርት አምራች እንደመኾኑ የእርሻ ትራክተሮችን ጨምሮ የጭነት መኪኖች እና የሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች የሚበዙበት ቀጣና ነው።
አካባቢው...
“አሁን ላይ ከመደበኛ ህክምና ባሻገር ከ10 ሺህ በላይ ዜጎች ለልብ ቀዶ ጥገና ህክምና ወረፋ...
አዲስ አበባ :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር ከልብ ህሙማን ማዕከልና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይቱ ላይ በቀረበ ጥናት በተለይ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ከፅኑ ህሙማን ውስጥ ቀዳሚዎቹ የልብ ህሙማን ናቸው ተብሏል። በጥናቱ በኢትዮጵያ...
ከሁለት ሚሊዮን በላይ የኀብረተሰብ ክፍሎችን በአማራጭ የኃይል ምንጭ ተጠቃሚ ማድረጉን የአማራ ክልል ውሃና ኢነርጂ...
ደሴ :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ሶስት ወረዳዎች የተገነቡ የባዮጋዝ የኃይል አማራጮች በባለ ድርሻ አካላት ተጎብኝተዋል፡፡
በአማራ ክልል የኤሌክትሪክ ኃይል የማያገኙ የኀብረተሰብ ክፍሎችን አማራጭ የኃይል ምንጭ ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ነው።
በደቡብ ወሎ ዞን...
ዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ ጋር ያለው ግንኙነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ።
ባሕር ዳር :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል የዓለም ባንክ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ቪክቶሪያ ክዋክዋ አስታወቁ።
የዓለም ባንክ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ቪክቶሪያ ክዋክዋ በኢትዮጵያ የነበራቸውን...
በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ከ391 ሚሊዮን ብር በላይ በሚተገበሩ ፕሮጀክቶች ስምምነት ተፈጸመ።
ባሕር ዳር :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ከዓለም ባንክ በተገኘ የብድርና እርዳታ ሁለተኛው የኢትዮጵያ ከተሞች መጠጥ ውኃና ሳንቴሽን ፕሮጀክትን ለመገንባት የውል ስምምነት ተፈጽሟል።
ውሉ የተፈጸመው በአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ የበላይነት...








