የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በምህንድስናና በጤና ዘርፍ የጎረቤት ሀገር ወታደሮች የተካተቱበት የምረቃ መርሃ ግብር እያካሄደ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምረቃው ላይ የመከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላን ጨምሮ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ፤ አታሼዎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የተመራቂ ቤተሰቦች ተገኝተዋል።
በዕለቱ በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ የሚመረቁት ከመከላከያ...
ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃና በድህረ ምረቃ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።
ወልድያ፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዩኒቨርሲቲው በጤና ሳይንስ ኮሌጅ ካሰለጠናቸው ተማሪዎች በተጨማሪ በልዩ ልዩ የትምህርት ዘርፎች በድህረ ምረቃ 112 ሰልጣኞችን አስመርቋል።
ዩኒቨርስቲው ከቅዱስ ላሊበላ ቅርስና ጥናት ግቢ 25 ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ በድህረ ምረቃ...
“አረጋውያን አባቶች ሀገራቸውን ጠብቀው ሲያቆዩ የተጠቀሙበትን ጥበብ ለትውልድ ሊያስተላልፉ ይገባል” የአማራ ክልል አረጋውያን ማኅበር
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "በሰላም ማስፈን እና ግጭት ማስወገድ ላይ የአረጋውያን ሚና" በሚል መልዕክት አረጋውያን ከወጣቶች ጋር መክረዋል።
በምክክሩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል አረጋውያን ማኅበር ተወካይ ሰብሳቢ አቶ ህሩይ ደመላሽ፤ አረጋውያን ሀገራቸውን ለትውልድ...
“የሀገረ መንግሥቱን ኅልውና አደጋ ላይ ሊጥሉ የሚችሉ የሰላም ችግሮች ከጊዜ ወደ ጊዜ በስፋት እየተስተዋሉ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሠላም ሚኒስቴር ከአማራ ክልል ሠላም እና ጸጥታ ቢሮ ጋር በጋራ "የሃይማኖት አስተምህሮ ለሠላም" በሚል መሪ ሃሳብ የሠላም ምክክር በባሕር ዳር እያካሄደ ነው።
ውይይቱን የከፈቱት የሠላም ሚኒስትሩ አማካሪ አምባሳደር እሸቱ...
“የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች ከአማራ ሕዝብ አንድነት ውጪ የሚፈቱ አይደሉም” የምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም፣ ባሕር ዳር ከተማና አዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አመራሮች "ድሎችን የማፅናትና ፈተናዎችን የመሻገር ወቅታዊና ታሪካዊ የአመራር ተልዕኮ" በሚል መሪ መልዕክት በፍኖተ ሰላም ከተማ ውይይት እያካሄዱ ነው።
በመድረኩ ላይ የምዕራብ...








