የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተርን ሹመት አጸደቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ አካሂዷል። ባካሄደው መደበኛ ስብሰባም ወይዘሮ ሃይማኖት ዘለቀን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን በዋና ዳይሬክተርነት እንዲመሩ የቀረበውን ረቂቅ መርምሮ በሙሉ ድምጽ...

“ወደ አዕምሮአችን እንመለስ” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጰሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አሥተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም...

በክልሉ ለግብርና ሜካናይዜሽን ትኩረት ተሰጥቷል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሜካናይዜሽን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ የአመራረት ዘዴ በመኾኑ ግብርናውን ለመለወጥ ከፍተኛ ሚና አለው። መሬትን ከማረስ ጀምሮ ምርትን እስከ መሰብሰብ ድረስ የሚባክነውን ጊዜ፣ ጉልበት እና ወጭ በመቀነስ ምርትን በጥራት ለማምረት...

አዋሽ ባንክ ከ200 በላይ ለሚኾኑ ወገኖች የበዓል መዋያ ድጋፍ አደረገ።

‎ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአዋሽ ባንክ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ በባሕር ዳር ከተማ ከ200 በላይ ለሚኾኑ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ላሉ የማኅበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ፡፡ ‎ ‎ድጋፍ የተደረገላቸው በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ...

“ጠንካራ ሀገር የሚገነባው በሕዝቦች አብሮነት እና በመመካከር እንደኾነ መንግሥት ጽኑ አቋም አለው” የሰላም ሚኒስትር...

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 27/2018 (አሚኮ) መንግሥት ለዘላቂ ሰላም ግንባታና ችግሮችን በምክክር የመፍታት ባሕል እንዲዳብር በትኩረት እየሠራ መኾኑን የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ገልጸዋል። መንግሥት ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልንና ውይይትን እንደመርህ በመውሰድ ለሀገር ዘላቂ ብልጽግና በትጋት እየሠራ እንደሚገኝም አስታውቀዋል። መንግሥት...