የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትና ብሔራዊ ባንክ ህገወጥ የውጭ ምንዛሪና የገንዘብ ዝውውር ተዋናዮችን በጥናት በመለየት...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትና ብሔራዊ ባንክ ህገወጥ የውጭ ምንዛሪና የገንዘብ ዝውውር ተዋናዮችን በጥናት በመለየት ቀጣይ እርምጃ እንደሚወስዱ አስታውቀዋል፡፡
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በህገወጥ የገንዘብ ዝውውርና ህገወጥ የውጭ ምንዛሪ እንቅስቃሴ...
በአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)የተመራ ልዑክ ከአውሮፓ ኅብረት ፓርላማ አባላት ጋር መወያየቱ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) የተመራ ልዑክ በቤልጅየም ብራሰልስ የሥራ ጉብኝት እያካሄደ ነው።
በርእሰ መስተዳድሩ የተመራው ልዑክ በዛሬው እለት ከአዉሮፓ ኅብረት የፓርላማ አባላት ጋር በተለያዩ...
ረመዷን ታላቅ የለውጥ ወር
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የረመዷን ወር የእስልምና ሀይማኖት ከተገነባባቸው አምስት መሰረቶች አንዱ የሆነው ጾም የሚከወንበትና በሂጅራ አቆጣጠር ከ12ቱ ወራቶች 9ኛው ወር ነው፡፡
የረመዷን ወር ፈጣሪ የሙስሊሞች የሕይወታቸው መመሪያ የሆነውን ቅዱስ ቁርኣን በጅብሪል አማካኝነት...
በሀገር አቀፍ ደረጃ 12 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል ማዳበሪያ ግዥ መፈጸሙን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ግብርና ሚኒስቴር በ2015/16 ዓ.ም የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት እና ስርጭት ምን መምሰል እንዳለበት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በባሕር ዳር እየመከረ ነው።
በግብርና ሚኒስቴር የኢንቨስትመንት እና ግብይት ዘርፍ ሚኒስትር...
የሽግግር ፍትሕ በተለያየ ጊዜ ለተፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ፍትህ የሚገኝበት ፣ ተጎጂዎች ሁለንተናዊ ፈውስ...
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ምክርቤትና የደህንነት ጥናቶች ተቋም በጋራ በሽግግር ፍትሕ ላይ ያተኮረ የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ አውደ ጥናት አካሂደዋል።
አውደ ጥናቱ ከሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ቀረፃ እስከ ትግበራ ባለው...







