የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ሰው ከእግዚአብሔር እና ከመላዕክት ጋር የታረቀበት ነው።
ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 28/2018ዓ.ም (አሚኮ) በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል ታኅሣሥ 29 ቀን የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አንዱ ነው።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና የባሕር ዳር እንዲሁም የሰሜን...
“የልደት በዓል ጨለማ በብርሃን፤ ሞት በሕይወት የተሸነፈበት የድል ቀን ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አሥተላልፈዋል።
ርእሠ መሥተዳድሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ ብለዋል።
በክርስትና ሃይማኖት...
በበዓላት ወቅት አመጋገባችን እንዴት ይሁን?
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ሰጡ ማለደ በሹፍርና ሥራ ይተዳደራሉ። አሁን ላይም ሪህ መታመማቸውን አነሱልን። መንስኤውም ደግሞ ሥጋ አብዝቶ በመመገብ ምክንያት የኮሌስትሮል መጠን መብዛት መኾኑ በሐኪም ተነግሯቸዋል።
በሽታው አንዴ ከያዘ በኋላ ማስታገስ እንጂ...
“ሰማይ የተገለጠብሽ፤ ምድር የተዋበችብሽ”
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አንቺ ሰማይ የተገለጠችብሽ፣ ምድርም የተዋበችብሽ፤ መንፈስ ቅዱስ የረበበብሽ፣ ቅዱሳኑ በሰርክ የሚመላለሱብሽ፤ ደጋጎቹ የጠለሉብሽ፤ የአምላክ ጥበብ የተገለጠብሽ፤ ሰማይ እና ምድር በአንድነት የሚታዩብሽ፤ ሰው እና መላዕክት የተባበሩብሽ ቅድስት ምድር ሕዝብ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።
ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!
ዘንድሮ የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት የምናከብረው የተነገረው የተስፋ ቃል መድረሱን፣ የለውጥ ብርሃን መፈንጠቅ መጀመሩን፣ የመሻገር ዘመን መቅረቡን እያመንን ነው። ጉዟችን በውጣ ውረድ የተሞላ ነበር፤ ተስፋ አስቆራጭ መከራዎችን...








