መከላከያ ሚኒስቴር በጋሞ ዞን ምዕራብ አባያ ወረዳ ለደቡብ ዕዝ የገነባውን የጦር መምሪያ ካምፕ አስመረቀ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መከላከያ ሚኒስቴር በጋሞ ዞን ምዕራብ አባያ ወረዳ ለደቡብ ዕዝ የሰራውን የጦር መምሪያ የሻለቃ መኖሪያና መሥሪያ ካምፕ በዛሬው እለት አስመርቋል።
በምረቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል...
በደቡብ ወሎ ዞን ለሚገኙ 694 አርሶ አደሮች 5 ሚሊዮን ብር ግምት ያላቸው የውኃ መሳቢያ...
ደሴ :መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቀለም ኢትዮጵያ የተሰኘ ሀገር በቀል መንግሥታዊ ያልኾነ ድርጅት በደቡብ ወሎ ዞን ለሚገኙ ለ694 አርሶ አደሮች አገልግሎት የሚሠጡ 148 የውኃ መሳቢያ ሞተር ፓምፖችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ ፓምፖቹ 5 ሚሊዮን ብር ግምት...
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ አባላት የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባስተላለፈው ውሳኔ መሰረት...
ባሕር ዳር:መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ አባላት የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባስተላለፈው ውሳኔ መሰረት ውይይት ማካሄድ ጀመሩ።
"የተገኙ ድሎችን ማጽናትና ፈተናዎችን መሻገር" በሚል መሪ ሃሳብ በመካሄድ ላይ ባለው የውይይት መድረክ...
“በአማራ ክልል ጦርነት በነበረባቸው ቀጠናዎች 40 በመቶ እናቶች በቤት ውስጥ እየወለዱ ነው” የአማራ ክልል...
በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት የጤናው ሴክተር ብቻ ወደ 14 ቢሊዮን ብር ጉዳት ደርሶበታል
ባሕር ዳር :መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ጦርነት በነበረባቸው ቀጠናዎች የሚኖሩ 40 በመቶ የሚኾኑ እናቶች በቤት ውስጥ እንደሚወልዱ የክልሉ ጤና ቢሮ...
የጣናን እና የህዳሴ ግድብን አካባቢ የሥነ ምሕዳር ችግሮች ለመቅረፍ ልዩ ትኩረት እንደሚያስፈልግ የዓባይ ተፋሰስ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓባይ ተፋሰስ አሥተዳደር የህዳሴ ግድብ፣ የጣና አካባቢ ሥነ ምሕዳር እና የውኃ ሃብት አሥተዳደር ላይ ያሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታት የሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው።
የዓባይ ተፋሰስ አሥተዳደር...








