“ባለግርማው ደብር፣ በጎጃም ሰማይ ሥር”

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የተባረከ ምድር መልካም ዘር ይበቅልበታል፣ የተባረከ ምድር ታሪክ ይሠራበታል፣ የተባረከ ምድር ሃይማኖት ይፀናበታል፣ የተባረከ ምድር ጥበብ ይፈልቅበታል፣ በተመረጠ ምድር አበው በቅድስና ይኖሩበታል፣ እመው በትሕትና ይመላለሱበታል። ገዳማት ተገድመውበታል፣ አድባራት...

“ቡሬ ከተማ ላይ መዋዕለ ንዋዩን ለማፍሰስ የሚመጣ ባለሃብት ጊዜ የሚፈጅበት እና የሚጉላላበት አሠራር የለም”...

ፍኖተ ሠላም:መጋቢት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቡሬ ከተማ በአማራ ክልል የኢንዱስትሪ መንደር ካላባቸው ከተሞች መካከል አንደኛዋ ናት። ከተማዋ ለሀገር ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያላቸው ታላላቅ ፕሮጀክቶች የተተገበሩባት እና እየተተገበሩባት ያለች ከተማም ናት። ከተማዋ ለንግድ እና ኢንቨስትመንት የተመቸች...

የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ምስረታ በአዲስአበባ እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ:መጋቢት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ምስረታ "የወጣቶች ንቁ ተሳትፎ ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በምክር ቤት ምስረታው የወጣቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለበለጸገች ኢትዮጵያ! ወጣቶች ለፓን አፍሪካኒዝም ! የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት...

የወፍላ፣ ኮረምና ዛታ ነዋሪዎች ማንነታቸው እንዲከበር የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የወፍላ፣ ኮረምና ዛታ ነዋሪዎች ማንነታቸው እንዲከበር የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነው። "በሰልፉ ማንነታችን አይቀየርም፤ እኛ ዋግሹሞች እንጂ ትግራይ አይደለንም፤ ማንነታችን ይከበር በማለታቸው በትግራይ ኃይሎች የታሰሩ...

የአማራና የአፋር ክልሎች በሚዲያ አገልግሎት የሚያደርጉትን ትብብር ይበልጥ ለማሳደግና ለሀገራዊ አንድነት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ማድረግ...

ሰመራ፡ መጋቢት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የአፋር ብዙኃን መገናኛ ድርጅት በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን ሰነድ በሰመራ ተፈራርመዋል። ሰምምነቱን የተፈራረሙት የአፋር ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አህመድ ካሎይታ እና የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን...