አንድ ሚሊዮን ብር የሚገመት መድኃኒት በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ሆስፒታሎች ድጋፍ ተደረገ፡፡

ደሴ:መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አንድ ሚሊዮን ብር የሚያወጡና የተለያዩ ህመሞችን ለማከም የሚያገለግሉ መድኃኒቶችን በወሎ ዩኒቨርሲቲ በኩል ጉዳት ለደረሰባቸው ሆስፒታሎች እንዲከፋፈሉ ማስረከባቸውን የግሎኬር ፋርማ ማኑፋክቸሪንግ ተወካይ ኃላፊ ናሊኒ ናያክ ገልጸዋል፡፡ በቀጣይም በገበያ ውስጥ በቀላሉ የማይገኙ...

ግንባታው የዘገየውን የገበዘ ማርያም የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለማጠናቀቅ እንደሚሠራ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር:መጋቢት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የገበዘ ማርያም የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታው የተጀመረው በ2011 ዓ.ም የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ በሰጠው በጀት ነበር። ግንባታው ይጀመር እንጅ ተጠናቆ አገልግሎት መሥጠት አልጀመረም። በዚህም ነዋሪዎቹ ላልተፈለገ እንግልት መዳረጋቸውን...

በላይነህ ክንዴ ግሩፕ በቡሬ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ቋሚ ድጋፍ እያደረገ ነው።

ፍኖተ ሰላም፡ መጋቢት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ በቡሬ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ከ150 በላይ ወገኖች ቋሚ ድጋፍ እያደረገ መኾኑን አስታውቋል፡፡ መሠረት ነጋሽ ይባላሉ፡፡ ነዋሪነታቸው በቡሬ ከተማ ነው፡፡ አካል ጉዳተኛ ናቸው፡፡ ድጋፍ የሚያደርግላቸው...

የማክሰኞ ገበያ ሆስፒታል በጦርነቱ የከፋ ውድመት ቢደርስበትም ባለው አቅም ሁሉ አገልግሎት እየሰጠ ነው ተባለ፡፡

ባሕር ዳር:መጋቢት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ጠገዴ ወረዳ የሚገኘው የማክሰኞ ገበያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በጦርነቱ የከፋ ውድመት ከደረሰባቸው የጤና ተቋማት መካከል አንዱ ነው፡፡ ሆስፒታሉ በሕክምና ቁሳቁስ፣ ባለሙያ እና...

“ዘመናዊ የመስኖ ልማት አውታሮችን በማስፋፋት የክልሉን አርሶ አደሮች የልማት ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ ነው”

ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከ70 ሚሊየን ሄክታር መሬት በላይ ለግብርና ምቹ የኾነ መሬት ያላት ኢትዮጵያ አሁን ላይ የሚታረሰው ከ14 ሚሊየን ሄክታር የተሻገረ እንዳልኾነ የግብርና ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል። ከ14 ሚሊየን ሄክታር በአልተሻገረ የእርሻ መሬት...