“በአማራ ክልል በልግ አብቃይ አካባቢዎች ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ እያገኙ ነው” የምዕራብ አማራ የሚቲዎሮሎጅ...

ባሕር ዳር:መጋቢት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ አማራ የሚቲዎሮሎጅ አገልግሎት ማዕከል የሚቲዎሮሎጅ ባለሙያው መልካሙ በላይ ለአሚኮ እንደተናገሩት፣ አሁን ላይ ባለው የአየር ትንበያ መረጃ መሰረት በአማራ ክልል በልግ አብቃይ አካባቢዎች ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ እያገኙ ነው። በተለይም...

“የክልል ልዩ ኃይሎችን መልሶ የማደራጀት ሥራ በሁሉም ክልሎች በተመሳሳይ ወቅት የተጀመረ ነው” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን...

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥቷል። አዲስ አበባ :መጋቢት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መግለጫውን የሰጡት ሚንስትር ዴኤታዋ ሰላማዊት ካሣ በፀጥታ እና የልማት ጉዳይ ላይ ነው መግለጫ የሰጡት መንግሥት ሪፎርም ከሠራባቸው ዘርፎች አንዱ መከላከያ ሰራዊት...

የ2015/16 የምርት ዘመንን ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ እንደሆነ የአማራ ክልል ግብርና...

ደሴ:መጋቢት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የተዘጋጀው የሰብል ልማት፣ የአትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም የኤክስቴንሽን የአስልጣኞች ሥልጠና በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በሥልጠና መርሐ ግብሩ የባለፈው ዓመት የምርት ዘመን ጥንካሬዎችና ድክመቶች ተነስተው መግባባት ላይ ይደረስባቸዋልም ነው...

የውጭ ምንዛሬ ለቡሬ ኤሌክትሪክ ኀይል ፕሮጄክት ግንባታ ፈተና ኾኗል።

ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቡሬ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪያል ፓርክና ሌሎች ፋብሪካዎችን የኤልክትሪክ ኀይል ጥያቄ ይፈታል የተባለለት የሰብስቴሽን ግንባታ የውጭ ምንዛሬ ፈትኖታል፡፡ ቡሬ የበርካታ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት መዳረሻ የሆነች ከተማ ናት፡፡ በከተማዋ ኢንቨስት ለማድረግ...

የጤና ትምህርት ጥራትን ይበልጥ ለማሻሻል የሚያስችል ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ተካሄደ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚንስቴር ከሰዎች ለሰዎች ግብረ ሰናይ ድርጅት፤ ከትምህርት ሚንስቴር እና ከትምህርትና ሥልጠና ባለስልጣን እንዲሁም ከመንግሥት የዩኒቨርስቲዎች ኮንሰርቲየም ጋር በመተባበር የጤናውን ዘርፍ ትምህርትና ሥልጠና ጥራት ለማሳደግ በተለያዩ ዘርፎች እየተከናወኑ ያሉ...