በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ተከስቶ የነበረውን እሳት መቆጣጠር መቻሉን የፓርኩ ጽሕፈት ቤት ገለጸ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ተከስቶ የነበረውን እሳት መቆጣጠር እንደተቻለ የፓርኩ ጽሕፈት ቤት ኅላፊ አዛናው ከፍያለው ገልጸዋል። ቃጠሎው ባለፈው መጋቢት 29/2015 ዓ.ም ከሰዓት የተከሰተ ሲኾን የአካባቢው ማኅበረሰብ እና ሌሎች...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 19ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 19ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ማሳለፉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 19ኛ መደበኛ ስብሰባ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ፦
1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በፌዴራል...
በአማራ ክልል 7 ነጥብ 8 ሚሊዮን ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ መርኃ ግብር...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና የሕዝቡን ተጠቃሚነት ለማሳደግ ያለመ ሦስተኛው ምእራፍ የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ መርኃ ግብር በዚህ ዓመት ጥር ወር ጀምሮ ተግባራዊ መደረግ ጀምሯል።
የአማራ ክልል የምግብ ሥርዓት...
“ኢትዮጵያ መሠረታዊ ውጪዋን ለመሸፈን ግብርን በአግባቡ መሠብሰብ እና ከአጋር አካላት ጋር በጥምረት መሥራት ይገባል”...
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ለታክስና ጉምሩክ ተገዥነት ለገቢ አሰባሰቡ ውጤታማነት ከሚዲያ ከፍተኛ መሪዎች ጋር በስካይ ላይት ሆቴል ዉይይት እያካሄደ ነው።
ወይዘሮ መሠረት መሥቀል የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ናቸው። መድረኩን ሲከፍቱ ሚዲያና...
“የአማራ ልዩ ኃይልን በተለየ መንገድ ትጥቅ ለማስፈታት እና ለመበተን የተወሰነ ውሳኔ የለም” ርእሰ መስተዳድር...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥተዋል።
መግለጫቸውም በሀገር ደረጃ በሁሉም ክልሎች የሚገኙ ልዩ ኃይሎችን በፌዴራል የፀጥታ ተቋማት ለማደራጀት መወሰኑን ተናግረዋል። ወደ ትግበራም መገባቱን ገልፀዋል።
ውሳኔው...








