“ባለውለታ የኾኑ የልዩ ኀይል አባላት እንዲበተኑ ሳይኾን ወደላቀ ተልዕኮ እንዲሸጋገሩ ነው የተፈለገው” ዶክተር ሰማ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማእረግ የአስተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ ሰማ ጥሩነህ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። የክልል ልዩ ኀይሎችን መልሶ ለማደራጀት ሲታሰብ የአማራ ክልል መሪዎች ብቻቸውን የወሰኑት አይደለም...

“በደሴ ከተማ በከፍተኛ ወጭ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎች በሰላም እጦት ምክንያት እንዳይስተጓጎሉ ሕብረተሰቡ ኀላፊነቱን...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ ሰላም እና ልማት ቀጣይነት እንዲኖረው ማኅበረሰቡ የድርሻውን እንዲወጣ የከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ ጥሪ አቅርበዋል። ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰጡት መግለጫ አሁን...

“የልዩ ኀይል ሪፎርም የሚካሄደው የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት የሚያረጋግጥ፣ የሀገርን አንድነት የሚያጸና ጠንካራ የጸጥታ ኀይል...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልዩ ኀይል መከላከያ ሠራዊት በተከዳበትና ሀገር ኅልውናዋ አደጋ ውስጥ በገባበት ወቅት መስዋእትነት የከፈለ መኾኑን የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባልና የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ...