ʺ ትሁቶች ትህትናን ያስተምራሉ፣ መልካምነትን ያሳያሉ”
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ትሁቶች ትሕትናን ያስተምራሉ፣ ደጎች ደግነትን ያሳያሉ፣ ልበ ቀናዎች የተወደደውን ያደርጋሉ፡፡ ንጉሠ ነገሥት ኾኖ ሳለ እንደ አሽከር አገለገላቸው፣ አምላክ ሆኖ ሳለ እንደ አሽከር ዝቅ ብሎ እግራቸውን አጠባቸው፡፡ ደግ ነውና እግሩን...
በሰሜን ወሎ ዞን አካባቢ ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ የፋኖ አባላት የመንግሥትን የሰላም ጥሪ በመቀበልና ይፋዊ ይቅርታ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ከዚህ በፊት በግላቸው ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የቆዩ ግለሰቦችን እና ቡድኖችን በማወያየት ወደ መደበኛ የጸጥታ አደረጃጀት እንዲገቡ ወይም ደግሞ ወደ መደበኛ ህይወታቸው እንዲመለሱ ጥረት ሲያደርግ መቆየቱ ይታወሳል።
በዚህ...
“ሰሙነ ሕማማት ለሀገርና ለሕዝብ ሰላም የሚጸለይበት፣ ስለ ፍቅርና አንድነት የሚሰበክበት፣ ሁሉም ወደ ፈጣሪ ድምጹን...
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሃይማኖታዊ አስተምሕሮው የኢየሱስ ክርስቶስ መሰቀልና መከራን መቀበል ዋጋው ለሰው ልጆች ድኅነት ነው። እናም በሰሙነ ሕማማት ሰዎች ለተደረገላቸው ነገር ሁሉ በፆም፣በፆሎት እና በስግደት ምስጋናቸውን፣ፍቅራቸውን ለአምላካቸው በተግባር ለመግለጽ ሃይማኖታዊ ሥርዓቱ...
“ማኀበራዊ ሚዲያን ለበጎ ዓላማ በመጠቀም የመረዳዳት ባሕላችንን ልናጎለብት ይገባል” መላከ ገነት ደጀን ተስፋዬ
ከሚሴ:ሚያዝያ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በከሚሴ ከተማ ተስፋ ነዳያን የተሰኘ ማኀበረሰብ አቀፍ የልማትና በጎ አድራጎት ማኀበር ለትንሳዔ በዓል ለአቅመ ደካሞች መዋያ በማኀበራዊ ሚዲያ 350 ሺህ የሚጠጋ ብር ከማኀበሩ አባላትና ከሌሎች በጎ ፈቃደኞች መሰብሰብ ችሏል::
የማኀበሩ የበላይ...
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማእረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ ሰማ ጥሩነህ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳይ...
https://youtu.be/gz1JWxJn2ok








