“በፍላጎታችን መሠረት መንግሥት በመደበን ተቋማት ለመሥራት ዝግጁ ነን” በደቡብ ወሎ ዞን የተመደቡ የልዩ ኃይል...

ደሴ: ሚያዝያ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከሚገኙ የልዩ ኀይል አባላት መካከል በደቡብ ወሎ ዞን የተመደቡ የልዩ ኀይል አባላት በ20 ወረዳዎችና በ9 ከተማ አሥተዳደሮች በፖሊስ፣ በማረሚያ ቤትና ሌሎችም ተቋማት ምደባ ተሠጥቷቸው ሽኝት ተደርጎላቸዋል። አሚኮ ያነጋገራቸው...

ʺየመጨረሻዋ ራት፤ ምስጢረ ቁርባን የተገለጠባት”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የታደሉት ከጌታቸው ጋር ማዕድ ይቆርሳሉ፣ በጌታቸው እጅ የተባረከች ሕብስት ይታደላሉ፣ በጌታቸው እጅ የተባረከች ጽዋ ይቀበላሉ፣ ያቺም ሕብስት የዘላለም ሕይወት የምታሰጥ የጌታ ቅዱስ ስጋ ምሳሌ ናት፣ ያቺም ጽዋ የዘላለም...

“ማንኛውንም ጥያቄ በውይይት ብቻ መፍታት ተገቢ ነው” የሰሜን ምሥራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጀነራል...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት በግላቸው ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የቆዩ ግለሰቦችና ቡድኖችን በማወያየት ወደ መደበኛ የጸጥታ አደረጃጀት እንዲገቡ ወይም ደግሞ ወደ ቀደመ መደበኛ ኑሯቸው እንዲመለሱ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል። በዚህም መሰረት በርካታ...

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ አቡነ ማቲያስን ጨምሮ ሊቃነጳጳሳት፣ ካህናትና ምእመናን በተገኙበት የፀሎተ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፀሎተ ሐሙስ በዓል በአዲስ አበባ በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ዛሬ በተለያዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ በዛሬዋ እለት ዝቅ ብሎ የሐዋርያቱን እግር በማጠብ ፍጹም ትህትናን እና...

“ሰሙነ ሕማማት” – የሕማማት ሳምንት

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምሕሮ የዐቢይ ጾም ስምንተኛ ሳምንት "ሰሙነ ሕማማት" በመባል ይታወቃል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የባሕርዳር ማዕከል ሰባኬ ወንጌል...