“የሱዳን ሕዝብ አሁን ካጋጠመው ሁኔታ ለመውጣት የሚያስችለው ጥበብና ችሎታ ያለው ሕዝብ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሱዳን ሕዝብ አሁን ካጋጠመው ሁኔታ ለመውጣት የሚያስችለው ጥበብና ችሎታ ያለው ሕዝብ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሱዳንን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት፣ የጎረቤት...

ለይለተል ቀድር ቁርዓን የወረደባት ሌሊት በመሆኗ በዚች ሌሊት የተደረገ መልካም ነገር ከአንድ ሺህ ወር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የወሮች ቁንጮ የሆነውና ታላላቅ ችሮታዎችን ጠቅልሎ የያዘው የረመዳን ወር ሊገባደድ ጥቂት ቀናቶች ይቀሩታል፡፡ ታላላቅ ትሩፋቶችን አዝሎ በአምላክ ፀጋዎች ደምቆ የአማኞቹን ልብ በብርሃኑ ሞልቶ በክብር ሊጠናቀቅ ወደ መጨረሻወቹ ቀናት...

የትንሣዔ በዓል በአማራ ክልል ሁሉም አካባቢዎች በሰላም ማለፉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ2015 ዓ.ም የትንሣዔ በዓል በአማራ ክልል ሁሉም አካባቢዎች በሰላም ተከብሮ መዋሉን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን መምሪያ ኀላፊ ረዳት ኮሚሽነር መሰረት ደባልቄ ለአሚኮ ገልጸዋል። ረዳት ኮሚሽነሯ በበዓላት ወቅት...

የደብረታቦር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ከማንኛውም የፕላስቲክ አይነቶች ነዳጅ በመፍጠር ለዕይታ አቀረበ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ንድፈ ሃሳብን ከተግባር አዋህደው በማስተማር፣ በማሰልጠንና በሥነ ምግባር በማነጽ ወጣቶችን ሥራ ፈጣሪ እንዲሆኑ ለማድረግ እየሠሩ ነው፡፡ የቴክኖሎጅ ሽግግር በማድረግም ኢትዮጵያ ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለምታደርገው...

“ወገን በተግባር የተገለጠ አለኝታነቱን አሳይቶናል” በደብረ ብርሃን የሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች

ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረብርሃን ከተማ የሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖችን የማግደፍ ሥራ በበጎ አድራጊ ወገኖች ተከናውኗል። መኖሪያቸውን በውጭ ሀገር ያደረጉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ያሰባሰቡትን ገንዘብ በመላክ ተፈናቃይ ወገኖች በዓልን ተደስተው እንዲያሳልፉ አድርገዋል። የተሰበሰበውን ድጋፍ በመያዝ ለተፈናቃይ...