“ዘካተል ፊጥር ከዒድ በፊት የሚከወን አቅመ ደካሞች በዓሉን በደስታ እንዲያሳልፉ የሚሰጥ ስጦታ ነው” የአፋር...
“ዘካተል ፊጥር ከዒድ በፊት የሚከወን አቅመ ደካሞች በዓሉን በደስታ እንዲያሳልፉ የሚሰጥ ስጦታ ነው” የአፋር ክልል የቀድሞ ሸሪዓ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ዘካተል ፊጥር ከረመዷን ፆም መጠናቀቅ ጋር በተያያዘ ሃይማኖታዊ ግዴታ...
እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦
የዘንድሮውን ዒድ አልፈጥር ስናከብር ስለ ሰላም፣ ስለ ፍቅር፣ በአንድነት ስለመቆምና ስለወንድማማችነት እያሰብን መሆን አለበት። የእስልምና አባቶች የዒድ ሶላትን በጀመዓ ስለመስገድ ተገቢነት ሲያስረዱ፣ “የአላህ (ሱ.ወ) እጅ...
“ቢላል የእስልምና ሃይማኖት እንቁ ፣የኢትዮጵያም ኩራት ነው” ሼህ ሙሐመድ አንዋር ጁኔድ
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አንድ ቀን ነቢዩ ሙሐመድ በነብይነት የመላካቸውን ዜና የመካ ሕዝብ ሲቀባበለው ከቢላል ጆሮ መድረሱን ተከትሎ እስልምናን በምርጫው እንደተቀበለ በአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ሼህ ሙሐመድ አንዋር...








