“ሁለት ዓመት ከመዋጋት 20 ዓመታትን መወያየት ይበልጣል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጦርነት ይብቃ፤ ሠላም እናጽና በሚል መሪ ሐሳብ የምሥጋና እና የዕውቅና ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል፡፡
በዕውቅና እና ምሥጋና መርሐ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠብ አቁሞ ሠላም ለመፍጠር...
“ሰላምን የሚሹ የዓለም ታላላቅ ሕዝቦች ታላቅ ከሆናችሁት ከእናንተ ከኢትዮጵያዊያን መማር ይችላሉ” ሙሳ ፋቂ ማሕማት
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጦርነት ይብቃ፤ ሠላምን እናጽና በሚል መሪ ሀሳብ በደቡብ አፍሪካው የፕሪቶሪያ ሠላም ስምምነት የተሳተፉ አካላት ሽኝት እና ምሥጋና በአዲስ አበባ ወዳጅነት አደባባይ እየተካሄደ ነው፡፡
በሰሜን ኢትዮጵያ ላለፉት ተከታታይ ዓመታት...
“ለዚህ የሰላም ማስፈን ሥራ ስሰለፍ ጦርነቱ ቆሞ ሰላም እንደሚፈጠር ሙሉ ተስፋ ነበረኝ” የአፍሪካ ቀንድ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰላም የምትታወቀው ኢትዮጵያ ከነበረችበት አስከፊ ጦርነት ወጥታ በሰላም ጎዳና እንድትራመድ ለማድረግ የተደረገው ጥረት እና የተሄደበት መንገድ ውጤታማ እንደነበር በአዲስ አበባ በወዳጅነት አደባባይ '
ጦርነት ይብቃ፤ ሰላምን እናጽና’ በሚል መሪ...
“ደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያን የመልሶ ማቋቋም ሥራዎች ለመደገፍ ዝግጁ ናት” የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያን የመልሶ ማቋቋም ሥራዎች ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን የደቡብ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር ገለፁ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን...
ሰላሳ ስምንት ሕገ ወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች በእስራትና በገንዘብ መቀጣታቸውን የምዕራብ ጎንደር ዞን ሥራና ሥልጠና...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ዜጎችን ለከፋ እንግልትና ጉዳት እየዳረገ ለሀገርም ከፍተኛ ጫና እየፈጠረ የሚገኝ ጉዳይ ነው። ከሃገር ርቆ ለመሰደድ የተለያዩ ገፊ እና ሳቢ ምክንያቶች አሉ። ዜጎች ሃገራቸውን ለቀው ከተሰደዱ...








