ያለልማት ለዓመታት የቆመው የኢንዱስትሪ መንደር!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ገበያ ተኮር ምርቶች ከሚመረቱባቸው አካባቢዎች አንዱ ነው፤ በእንስሳት ሃብትም ከፍተኛ አቅም ያለው ቀጣና ነው ምዕራብ ጎንደር ዞን። ዞኑ ለግብርና ካለው አቅም አኳያ ከ2002...

“ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ129 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ ተችሏል ” የሸዋሮቢት...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቀጣናው በተደጋጋሚ በሚከሰተው የሰላም መደፍረስ በከተማው የንግድ እንቅስቃሴ ላይ አሉታዊ ጫና እያሳደረ ቢኾንም ፈተናውን በመቋቋም ባለፉት ዘጠኝ ወራት የዓመታዊ እቅዱን 83 ነጥብ 5 በመቶ...

“ዕድገታችን የሚለካው ከግብርና ወደ ኢንደስትሪ በምናደርገው መዋቅራዊ ለውጥ ነው” ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ኢንደስትሪ ሚኒስቴር፣ የክልልና የከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ ቢሮዎች እና ተጠሪ ተቋማት የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ እና የምክክር መድረክ በጅግጅጋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የኢትዮጵያ...

“ኢትዮጵያን አሁን ለኢንቨስትመንት ምቹ ሀገር አድርገናታል” የገንዘብ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ላይ ኢንቨስት አድርጉ የተሰኘ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ፎረም ዛሬ መካሔድ ጀምሯል። በዚህ የኢንቨስትመንት ፎረም ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ኢንቨስተሮች፣ ኢትዮጵያውያን አልሚዎች፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች፣ የኢትዮጵያ ሚኒስትሮች ሁሉም የክልል...

በዘጠኝ ወራት ከ2 ቢሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ የሚጠይቁ ምርቶች በሀገር ውስጥ መተካታቸውን የኢንዱስትሪ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ2 ቢሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ የሚጠይቁ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ የተቋማቸውን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት በዛሬው እለት...