በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ የክልል ርእሳነ መስተዳደር ልዑካን መቀሌ ገቡ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ የክልል ርዕሳነ መስተዳደር ልዑካን መቐለ ገብተዋል።
የሁሉም ክልል ርእሰ መስተዳደሮቹ እና የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች በመቐለ አሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፊያ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የማክሮ ኢኮኖሚ እና ፊሲካል ማዕቀፍ ላይ ውሳኔዎችን አሳለፈ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 20ኛ መደበኛ ስብሰባው ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በመካከለኛ ዘመን /2016-2020/ የማክሮ ኢኮኖሚ እና ፊሲካል ማዕቀፍ ላይ ነው ተወያይቶ ውሳኔ ያሳለፈው፡፡
ማዕቀፉ...
በጎንደር በረሀማ አካባቢዎች የሚገኙት የ “በጋይት” ዝርያ ያላቸው ላሞች፣ ከፍተኛ የወተት ምርት እየሰጡ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በእድገታቸው እና በእርባታ ሂደታቸው ፈጣን የኾኑት የበጋይት ዝርያ ያላቸው የቀንድ ከብቶች፣ በጎች እና ፍየሎች ከፍተኛ ጠቀሜታ እንደሚሰጡ ተገልጿል፡፡
ዝርያቸው ከሱዳን እና ኤርትራ ቆላማ አካባቢዎች እንደሚነሳ በባለሙያዎቹ ዘንድ ይታመናል፡፡ ኢትዮጵያ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የማክሮ ኢኮኖሚ እና ፊሲካል ማዕቀፍ ላይ ውሳኔዎችን አሳለፈ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 20ኛ መደበኛ ስብሰባው ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በመካከለኛ ዘመን /2016-2020/ የማክሮ ኢኮኖሚ እና ፊሲካል ማዕቀፍ ላይ ነው ተወያይቶ ውሳኔ ያሳለፈው፡፡
ማዕቀፉ በዋናነት የመንግስት...
ያለልማት ለዓመታት የቆመው የኢንዱስትሪ መንደር!
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ገበያ ተኮር ምርቶች ከሚመረቱባቸው አካባቢዎች አንዱ ነው፤ በእንስሳት ሃብትም ከፍተኛ አቅም ያለው ቀጣና ነው ምዕራብ ጎንደር ዞን።
ዞኑ ለግብርና ካለው አቅም አኳያ ከ2002...