የአቶ ግርማ የሽጥላ የመጨረሻ ቃለ መጠይቅ
የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የነበሩት አቶ ግርማ የሽጥላ በደብረ ብርሃን ባደረጉት የሥራ ጉብኝት ከአሚኮ ጋር ቆይታ አድርገው ነበር፡፡
ይሄም ቆይታቸው ለመገናኛ ብዙኃን የሰጡት የመጨረሻው ንግግራቸው ሆኗል፡፡ በቆይታቸውም ስለ ደብረ ብርሃን ከተማ...
“የጋራ እሴቶቻችን ለማሳደግ እንታትራለን፣ በሴራ ምሳር ቀስ እያለ እሴቶቻችን ለመመንጠር የሚሠራ ደግሞ አለ” አቶ...
✍ በተፈጸመባቸው ጥቃት ህይወታቸው ያለፈው የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የነበሩት አቶ ግርማ የሽጥላ በደሴ ከተማ ስለ ኢትዮጵያ በተሰኘ ዝግጅት ላይ እንዲህ ብለው ነበር፡፡
✍ የጋራ እሴቶቻችን ለማሳደግ እንታትራለን፣ በሴራ ምሳር ቀስ...
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመስገን ጥሩነህ የሀዘን መግለጫ
በወንድማችን በግርማ የሺጥላ ላይ በተፈጸመው ኢሰብአዊ ድርጊት በእጅጉ አዝኛለሁ። የዚህ አሰቃቂ ድርጊት ዓላማ ለሀገር የሚሠሩትን ማሸማቀቅ ነው። ግን አይሳካም። ዋጋ ተከፍሎም ቢሆን የኢትዮጵያ ጉዞ አይገታም።
ይሄንን ኢሰብአዊ ድርጊት የፈጸሙትን አካላት ለፍርድ ለማቅረብ...
የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ፣ መሬት ቢሮ እና የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በአቶ ግርማ...
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባህልና ቱሪዝም ቢሮ እና መሬት ቢሮ አመራሮችና ሠራተኞች፤ በብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ ድንገተኛ ህልፈተ ሕይዎት የተሰማቸውን...
ወንድሜ ግርማ ፣ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ!!
እጅግ አሳዛኝ እና ልብ ሰባሪ ታሪክ ነው። ወንድሜ ግርማ የሺጥላ ህይወቱ ያለፈበት መንገድ ያማል!! ድካሙን በቅርብ እንደሚያውቅ የሥራ ባልደረባ ግርማ የመርህ ሰው፣ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሙሉ ጊዜውን ህይወቱ አስካለፈች ሰዓት ያገለገለ፣ ልበ ሙሉ...








