ከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ለሚዛን አማን ከተማ አሥተዳደር የ 10 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በሀገሪቱ ውስጥ ለሚገኙ የክልል ከተሞችና ከተማ አሥተዳደሮች እንዲዘምኑ ራሳቸው እንዲችሉና ለነዋሪዎች ምቹ እንዲኾኑ ሥልጣን በተሰሠጠው መሰረት በርካታ ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል፡፡ ከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ...

ከሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ሸሽተው ኢትዮጵያ የገቡ ስደተኞች ድጋፍ እንዲደረግላቸው ጠየቁ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ በተከሰቱ  የእርስ በርስ ጦርነቶች  በርካታ ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል፤ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ደግሞ ሀገራቸውን ጥለው ወደ ጎረቤት ሀገራት ተሰደዋል። ለዚህ ደግሞ ሱዳንን እንደ አብነት ማንሳት ይቻላል። በሱዳን አሁን የተቀሰቀሰው ጦርነት...

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰላምና ጸጥታ ቢሮ በወቅታዊ ጉዳዮች የተሰጠ መግለጫ

የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ከሕግ የራቁ የታጠቁ ኀይሎችን ወደ ሰላማዊ ሕይወት ለመመለስ እየሠራ መኾኑን አስታወቀ። በሀገራችን የተረጋጋ ሰላም እንዲሰፍን የክልላችን የፀጥታ ተቋማት አመራሩና አባሉ ከሰላም ወዳዱ ኅብረተሰብ ጋር በመመካከር ከእርስ በርስ ግጭት የመውጣት ባህል...

ቋሚ የጠቅላይ ሚንስትር ቤተ- ንባብ በአብርሆት ቤተ መጽሐፍት  ተከፈተ፡፡

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተጨማሪም "ታሪክን መሰነድ ለትውልድ” በሚል የመጽሐፍ ዐውደ  ርዕይ ከሚያዚያ 24 እስከ ሚያዝያ 29 በአብርሆት ቤተ መጽሐፍት ተከፍቷል፡፡ ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 6 ቀናት የሚካሔደው ዐውደ ርዕይ ያዘጋጀው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት...

በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር በጃዊ ወረዳ በተለያዩ ምክንያቶች ጫካ ገብተው የነበሩ ዜጎች...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሚያዝያ 1/2015 ዓ.ም ከመንግስት ጋር ቅሬታ በመፍጠር ጫካ ገብተው የነበሩ ዜጎች በሀገር ሽማግሌዎች አደራዳሪነት እርቅ ፈፅመው ወደ ቤታቸው ተመልሰዋል። እርቅ ፈፅመው ወደ ቤታቸው ...