በደጀን ወረዳ የዓባይን ሸለቆ ተከትሎ 114 ሄክታር መሬት በቆላ ቀርቀሃ ተሸፍኗል።
ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደጀን ወረዳ የዓባይን ሸለቆ ተከትሎ 114 ሄክታር መሬት በቆላ ቀርቀሃ መሸፈኑን የደጀን ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
የወረዳው ግብርና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አቶ ጌታቸው ሞኝሆዴ የዓባይን ሸለቆ ለአካባቢው አየር...
“ከመንግሥት ጉትጎታ ወደ ራስ ተነሳሽነት”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ ምሥራቅ ጎጃም ዞን ተጉዘን ነጭ ጤፍ ከሚታፈስበት እነማይ ወረዳ ዋና ከተማ ቢቸና ደረስን። ያሰብነውን ቦታ ለማየት ጉዟችን ቀጠለ። ከቢቸና ወደ ደቡብ- ምዕራብ አቅጣጫ 25 ኪሎ ሜትር ሄደን...
“ጥላቻ ሀገር ታደማለች፣ ወዳጆችን ታጋድላለች”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የበረታች ጥላቻ ሀገር አድምታለች፣ በመከራ ችንካር ወጥራ አሰቃይታለች፣ ወገንን ከወገኑ ደም አፋስሳለች፣ አጥንት አስከስክሳለች፣ አንገት አስቀልታለች፡፡ የከረረች ጥላቻ ባለሀገሮችን ሀገር አልባ አድርጋለች፣ የከረረች ጥላቻ ንጹሐንን አሰቃይታለች፣ በመከራ...
“ሊነጋ ሲል ይጨልማል እና ነገን ለማየት ጠንክረን እንሥራ” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳሕሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የብልጽግና ፓርቲ አማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊና የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ አባል በነበሩት አቶ ግርማ የሽጥላን ድንገተኛ ሞት ለመዘከር የጧፍ ማብራት ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሁሉም መምሪያ...
ተመድ የሰላም ስምምነት ትግበራውን እንደሚደግፍ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ትግባራን በሁሉም መስክ እንደሚደግፍ አስታውቋል።
የድርጅቱ ምክትል ዋና ፀሐፊ አሚና መሐመድ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጋር...








