“በየትኛውም ዘመን ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ተለያይተው አያውቁም” የታሪክ መምህር
ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአምስት ዓመታት የአርበኝነት ተጋድሎ በቡልጋና አካባቢው የአርበኝነት ተጋድሎን በፈፀሙት አርበኛ ሃይለማርያም ማሞ ስም የሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት መሰየሙ ይታወቃል።
በዚሁ ትምህርት ቤት የታሪክ መምህር የሆኑት አሸናፊ ገብረ ፃድቅ በጣልያን...
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር ከሱዳን ተፈናቅለው በመተማ ዮሐንስ ከተማ ተጠልለው ለሚገኙ ወገኖች ከ4 ነጥብ...
ገንዳ ውኃ: ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር ከሱዳን ተፈናቅለው በመተማ ዮሐንስ ከተማ ተጠልለው ለሚገኙ 1ሺህ ዜጎች ከ4 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር...
የኢንፎርሜሽን መረብ ደኀንነት አሥተዳደር ባለፉት 9 ወራት የሳይበር ጥቃት ሙከራን የመመከት አቅሙ 94 ነጥብ...
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የአሥተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ የሳይበር ጥቃት ኢላማ ከተደረጉ ተቋማት መካከል ባንኮችና የፋይናንስ ተቋማት፣ የጸጥታና ደኀንነት ፣ የሚዲያና ሌሎች የመንግሥት ቁልፍ ተቋማት ይገኙበታል ብለዋል። የኢንፎርሜሽን መረብ ደኀንነት አሥተዳደር የ2015...
የጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል። ኦላፍ ሾልዝ አዲስ አበባ ሲገቡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያና አቀባበል አድርገውላቸዋል።
መራሔ...
በበልግ ዝናብ ከተሸፈነው መሬት 7 ሚሊዮን ኩንታል ሰብል እንደሚጠበቅ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
👉በክልሉም ከ77 ሚሊዮን ሜትሪክ ኪዩብ በላይ የተፈጥሮ ማደበሪያ (ኮምፖስት) መዘጋጀቱ ተገልጿል።
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በበልግ ዝናብ ከተሸፈነው መሬት 7 ሚሊዮን ኩንታል ሰብል እንደሚጠበቅ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኃይለማርያም ከፍያለው (ዶ.ር) ገልጸዋል።
በአማራ...








