ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ

ሰላም የሁልጊዜም ብቸኛ አማራጫችን ነው! የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የዜጎችን ሰላም፣ ህልውና፣ የኑሮ መሻሻል እና ብሔራዊ አንድነትን ማፅናት የሚያስችሉ የሰላም፣ የልማትና የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ የፖሊሲ ጉዳዮችን በመፈፀምና በማስፈጸም ውጤታማ ክንውኖችን በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ከገጠሙን ፈተናዎች ጋር...

በታሪካዊው የአርበኞች ድል መታሰቢያ ቀን ቀለበት ያሰሩት ጥንዶች

ፍኖተ ሰላም: ሚያዝያ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ1888 ዓ.ም ኢትዮጵያን ቅኝ እገዛለሁ ብሎ ወረራ የፈጸመው ፋሽት ጣሊያን ዓድዋ ላይ ሽንፈትን ተከናንቦ ከተመለሰ በኋላ ዳግም ለ40 ዓመታት ተዘጋጅቶ 1928 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር የእብሪት ወረራውን ፈጸመ። ታዲያ ጀግንነት...

“አቶ ግርማ የሺጥላ፣ በመርህ የሚታግልና፤ ችግሮች በውይይት እንዲፈቱ አበክሮ የሚሰራ ጀግና ወንድማችን ነበር”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአቶ ግርማ የሺጥላ መታሰቢያ መርኃ ግብር ተካሂዷል። በመታሰቢያ መርኃ ግብሩ ላይ የዞን፣ የወረዳ፣ የከተማ አመራሮችና ሌሎችም አካላት ተሳትፈዋል፡፡ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ወርቁ ሃ/ማርያም...

የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ከሃያ ሺህ ጫማ ከፍታ በላይ መጓዝ የሚችል ሮኬት አስወነጨፈ።

ደብረ ታቦር: ሚያዝያ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፄ ቴዎድሮስን የዕውቀት ጥያቄ የመመለስ ኃላፊነት አለብን በሚል መሪ መልእክት የተለያዩ የምርምር ሥራዎችን እያከናወነ ነው የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ። ዩኒቨርሲቲው በህዋ ምርምር ላይ ትኩረት በማድረግ ጋፋት የህዋ ምህንድስና ልማት ማዕከልንም...

ከ8 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች በፋርማስቲካል ኢንዱስትሪ ዘርፍ ሊሰማሩ መኾኑ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ወደ ተለያዩ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ከሚገቡና ከ8 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ካስመዘገቡ 10 ሀገር ውስጥ ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈራረመ። ከእነዚህ ኩባንያዎች ዉስጥ አምስቱ በፋርማስቲካል ኢንዱስትሪ...