የአካባቢያቸውን አስተማማኝ ሰላም በማስጠበቅ በልማቱ ዘርፍ ይበልጥ ተጠቃሚ ለመኾን እንደሚተጉ የሁመራ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።

ሁመራ፡ ሚያዝያ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ተፈጥሮ በቸራት ጸጋዋ፣ በአዝዕርቷ ፣ በእንስሳት ሃብቷ ፣ በማዕድን መገኛነቷ በስፋት ትታወቃለች። የአካባቢያቸውን ሰላም አስጠብቆ በመዝለቅ በልማቱ ዘርፍ ይበልጥ ውጤታማ ለመኾን የዞኑ...

የደቡብ ወሎ ዞን በምርት ዘመኑ ከ13 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ ማቀዱን የዞኑ ግብርና...

ደሴ: ሚያዝያ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን የ2015/2016 የመኸር ሰብል ልማት የንቅናቄ መድረክ በደሴ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። የዞኑ ግብርና መምሪያ ኀላፊ አሕመድ ጋሎ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ ...

“ኢትዮጵያ ከልጆቻችን የተዋሥናት አሥውበን እና አሳምረንም ለነገው ትውልድ የምንመልሳት ሀገር ናት” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከልጆቻችን የተዋሥናት አሥውበን እና አሳምረንም ለነገው ትውልድ የምንመልሳት ሀገር ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። በአብርሆት ቤተ መጽሐፍት "ቃል ፤ተግባር፤ ትውልድ" በሚል መሪ ሀሳብ ለተደራሲያን ክፍት...

የወባ በሽታን ለመከላከል ኅብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባው የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ወባን በቀላሉ መከላከልና መቆጣጠር የሚቻል ቢኾንም በግንዛቤ እጥረትና በጥንቃቄ ጉድለት ውባ ዛሬም የጤና ስጋት ኾኖ ቀጥሏል። እንደ ጤና ሚኒስቴር መረጃ በኢትዮጵያ 75 በመቶ የሚሆኑት አካባቢዎች ለወባ በሽታ ስርጭት አመቺ...

በሃርቡ ከተማ አሥተዳደር በ23 ሚሊዮን ብር የተገነባው የመማሪያ ሕንጻ ተመረቀ።

ደሴ: ሚያዝያ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን በሃርቡ ከተማ አሥተዳደር በኀብረተሰቡ እና በአጋር ድርጅቶች ተሳትፎ በ23 ሚሊዮን ብር የተገነባው ትምህርት ቤት ተመርቋል። ትምህርት ቤቱ በዋናነት በኀብረተሰብ ተሳትፎ የተገነባ ሲኾን መንግስት እና አጋር ድርጅቶችም ድጋፍ...