“የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም መስፈን እያከናወነች ያለውን ተግባራት አጠናክራ ትቀጥላለች” ቅዱስ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም መስፈን እና ለምዕመናን ደኅንነት እያከናወነች ያለውን ተግባራት አጠናክራ እንደምትቀጥል የቤተክርስቲያኗ ቅዱስ ሲኖዶስ ገለጸ። ዓመታዊው የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባዔ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ይገኛል። የኢትዮጵያ...

በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው የጤና ተቋማት በመልሶ ማቋቋም አገልግሎት እየሰጡ መሆኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራና አፋር ክልሎች በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው ሆስፒታሎችና ጤና ጣቢያዎች በመልሶ ግንባታና ማቋቋም አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በጤና ሚኒስቴር በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት መልሶ ማቋቋም...

በአማራ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ867ሺህ በላይ ዜጎች የሥራ እድል ተጠቃሚ መኾናቸውን...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቢሮው የዘጠኝ ወራት እቅዱን 84 በመቶ ማከናወን መቻሉን ነው ለአሚኮ የገለጸው። በክልሉ ሥራና ስልጠና ቢሮ የሥራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ዳይይሬክተር ስላባት ሰዋገኝ ለአሚኮ ኦንላይን ሚዲያ እንደተናገሩት፤ በክልሉ...

“የዲጅታል ነዳጅ ግብይት በመላ ሀገሪቱ ከዛሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ መደረግ ጀምሯል” የንግድ እና...

👉በአገልግሎቱ ላይ ችግሮች እንዳያጋጥሙ ዝግጅት ማድረጋቸውን ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገልጸዋል። አዲስ አበባ: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ የተጀመረው የነዳጅ ግብይትም በዘርፉ የሚያጋጥመውን ማጭበርበር ለማስቀረት ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው ተብሏል። ነዳጅ በዲጂታል ግብይት እንዲፈጸም...

“አጼ ቴዎድሮስ የጀመሩት፣ ልጆቹ ያስቀጠሉት”

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እኒያ ጀግና መሪ ያልታሰበውን አሰቡት፣ ያልታለመውን አለሙት፣ የደከመውን አበረቱት፣ የተለያዬ የመሰለውን አንድ አደረጉት፣ ትናንት ላይ ቆመው ዛሬን አዩት፡፡ ከጊዜያቸው አብዝተው ቀድመዋል፣ ከዘመናቸው ፈጥነዋል፣ ከዘመኑም ልቀዋል፡፡ ሀገራቸውን አብዝተው ወደዷት፣...